ሁሌም ማንቼ Always Man United

ሁሌም ማንቼ Always Man United

Share

የማንቼ ታሪክ ይተረካል የማንቼ ልጆች የግለ ሂወት ታሪክ ይቀርባል ከታማኝ ምንጮች የተገኙ የዝውውር ዜናዎች ይቀርባሉ

19/06/2026

ሰበር ዜና

የ2026/27 የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሃግብር ወጥቷል የማንቼ ይህን ይመስላል
ሼር ላይክ ኮመንት ኣይለያቹ

Photos from ሁሌም ማንቼ Always Man United's post 14/06/2026

ኦልድ ትራፎርድ ለመጪው ሲዝን 2026/27 እየተዘጋጀ ነው።

Photos from ሁሌም ማንቼ Always Man United's post 03/06/2026

ዶርጉ 1️⃣3️⃣🇩🇰

ቀጣይ ሲዝን ሚለብሰውን አዲሱ ማልያችን ሲያስተዋውቅ ⚡️

02/06/2026

አንደርሰን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ዝውውሩ ተጠናቋል!

ብራዚላዊው የአታላንታ አማካኝ ኤደርሰን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል! 🇧🇷🔴

​ማንቸስተር ዩናይትድ ከተጨማሪ ክፍያዎች ጠቅላላ 45 ሚሊዮን ዩሮ የሚደርስ ሂሳብ ለአታላንታ ለመክፈል ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።

​ቀጣዩ ደረጃ የህክምና ምርመራ እና ይፋዊ የፊርማ ስነ-ስርዓት መፈጸም ቢሆንም፣ በሁለቱ ክለቦች መካከል ያለው ድርድር ግን ሙሉ በሙሉ አልቋል።

ኤደርሰን በኦልድትራፎርድ ተጨማሪ የአንድ አመት ማራዘሚያ አማራጭ ያለው የ4 አመት ኮንትራት ይፈርማል።

02/06/2026

ኣንድሬ ኦናና ወደ ዩናይትድ ተመልሷል

22/05/2026

🛑ሰበር:🎤‎ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ካሪክን እስከ 2028 በቋሚነት የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ በይፋ ሾሟል።

ካሪክ በማንችስተር ዩናይትድ በአጭር ጊዜ ቆይታው ማንችስተር ሲቲን፣ አርሰናልን፣ ሊቨርፑልን፣ ቶተንሃም እና ቼልሲን በማሸነፍ ወጥ የሆነ አቋም ማሰየት ችሏል።

ይህንንም ተከትሎ ካሪክ ከዩናይትድ ጋር ባደረገው ጥሩ እንቅስቃሴ የቡድኑን መሪ እንዲሆን ተወስኗል።

13/05/2026

🚨🏆 ጄጄ ገብርኤል ከ18 አመት በታች የፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ኣሸናፊ ሆንዋል።
🌟

🚨🗣️ "ይህንን ሽልማት በማሸነፌ ደስተኛ ነኝ [የፕሪምየር ሊግ ከ18 አመት ምርጥ ተጫዋች]። ይህን አስደናቂ ሽልማት እንዳገኝ ስለረዱኝ አሰልጣኞቼ እና የቡድን አጋሮቼን አመሰግናለሁ።"

02/05/2026

ሰበር ኣስደሳች ዜና

እንኳን ደስ ኣላቹ ዩናይትዳውያን ብራይተን በኒውካስትል 3ለ1 በመረታቱ የነገው ጨዋታ ሳይጠብቅ 4 ጨዋታዎች እየቀሩት የቀጣይ ኣመት የአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ኣረጋግጧል።

01/05/2026

ሰበር ዜና
ማግኒፊኮው ካፒቴናችን ቡርኖ ፈርናንዴዝ የመጋቢት ወር ፒኤፍኤ PFA ኣሸናፊ ሆንዋል።

30/04/2026

እድሜ ለካሪክ…ከቅርብ ወራት በፊት የኦልድትራፎርድ መውጫ በሮችን ሲያማትር የነበረው ኮቢ ሜይኖ ዛሬ እንደ አዲስ ተወልዶ በዩናይትድ ለተጨማሪ 5 አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Donoe?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Donoe