የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በኩዌት

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በኩዌት

Share

ሳንጅዬ የኔ ሳንጅዬ የኔ
አንተን ባየው አይኔ ሌላው ለምኔ

05/08/2020

የካስዬ መኖሪያ ቤት ግቢ

"ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዘላለም ይኑር" 😭😭😭 ነብስሽን ይማረው

29/07/2020

#ከአዲሱ #መዝሙር #ላይ #የተወሰደ
ናፍቆቴ ሳንጅዬ እሱን ይለኛል
እንኳን ሳላየው እያየሁትም ይናፍቀኛል
አርማው ውበቴ
V ምልክቴ
ሳንጅዬ የልጅነቴ(ቅዱስ ጊዮርጊስ የናት ያባቴ)
:
:
ቀን ቀን ባሳቤ ለሊት በህልሜ
አየዋለው ደጋግሜ
:
ናፈቀኝና...ማልያ ለብሶ ከተማውን መዞሩ
ናፈቀኝና...ካምቦሎጆ ላይ ተቃቅፎ መጨፈሩ
ናፈቀኝና...ተጫዋቾቹን ማሞገስ እየጠሩ
ናፈቀኝና...በቅብብሎሽ በጋራ መዘመሩ
:
:
ያይን ርሃቤ ነው ጥማቴ
የማልጠግበው ሳንጅዬ ናፍቆቴ
#ቦስ ኢዮባ ሳንጃው አበባ ትለያለሽ!!!!!♥♥♥

Photos from የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በኩዌት's post 16/06/2020

Copy past
የቁሳቁስ ሽያጭ ማዕከል ተከፈተ !

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከረጅም ጊዜ አጋሩ ቢጂአይ ኢትዮጵያ እና ኤሌክትሮ ኮሜርሻል ጋር በመተባበር የክለባችን የተለያዩ ቁሳቁሶች የሚገኝበት የሽያጭ ማዕከል ሜክሲኮ ጠማማ ፎቅ ታችኛው ወለል (ግራውንድ ፍሎር) ላይ ዛሬ የክለባችን ፕሬዚዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል በተገኙበት ተከፍቶ በይፋ ስራውን ጀምሯል ።

ይህም ቢጂአይ ኢትዮጵያ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አጋርነቱ ከሚያከናውናቸው እንዲሁም በሶስቱ ድርጅቶች መካከል ባለ የሶስትዮሽ ውል ስምምነት መሰረት የሚከናወን የድጋፍና አባላትን ተደራሽ ከሚያደርጉ እንቅስቃሴዎች መካከል አንዱ ሲሆን ሌሎች ስራዎችም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።

ከዛሬ ጀምሮም አባላትና ደጋፊዎቻችን ማሊያና ሌሎች ፅ/ቤት በሽያጭ ላይ የሚገኙ ማቴሪያሎችን በስፍራው እንደሚያገኙ ለመጠቆም እንወዳለን ።

🧼 እጃችሁን በሳሙናና በውሃ በመታጠብ !

👋🏾 ባለመጨባበጥ !

🙅🏽‍♀️ ማህበራዊ መስተጋብርን በመቀነስ !

❌ አስገዳጅ ካልሆነ በቀር ከቤት ባለመውጣት !

😷 ከቤት መውጣት ሲኖርብን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ በማድረግ እራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ !!

07/06/2020

ስትሰጥ ትነግሳለክ

03/06/2020

STAY HOME

24/11/2019

እንኳን ደስ አለን ቤተሰቦች

21/11/2019

እንኳን ደስ አላቸው

02/11/2019

ሰላም ውድ በኩዌት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ❗

ጉዳዩ ለእርቅ እና ሰላም ሲሆን በዚሁ በኩዌት ሁለት ወንድሞቻችን ባጋጣሚ አለመግባባት እና በስሜታዊነት ተጣልተው ጎጂ እና ተጎጂ ሆነው ወደክስ የሄዱ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ጎጂው ልጅ በኩዌት የ10 አመት ፅኑ እስራት የተፈረደበት ሲሆን የዚህ የእርቅ እና ሰላም አባላቶች ተጎጂውን ልጅ በተደጋጋሚ በአካል በማግኘት እና ለእርቅ እና ሰላም ሲባል ይቅር እንዲለው እና ክሱን እንዲያነሳለት እና በቀጥታ ወደሀገርቤት እንዲሳፈር ለማስቻል በጠየቀው መሰረት ተጎጂውም በሃሳቡ መስማማቱ እና ለጠበቃ ያወጣውን ወጪ እንዲሁም ተጎድቶ አልጋ ላይ በቆየባቸው ጊዜአቶች ያጣቸውን ሰርቶ የማግኘት እድል ከግምት ውስጥ በማስገባት የካሳ ክፍያ እንዲከፈል የጠየቀ ሲሆን ይህንን የእርቅ እና ሰላም አላማ የምትደግፉ ሁሉ ወንድማችንን ከ10 አመት እስራት እንድንታደገው ተጎጂውንም በእርቀሰላሙ ስለተስማ እሱንም በወቅቱ ያወጣውን የጠበቃ እና የሆስፒታል ወጪ ሶስት ሺህ(3,000) ዲናር እንዲሁም ይህንን ጉዳይ ተከታትሎ ለማስጨረስ የተስማማው ጠበቃ አንድ ሺህ (1,000)ዲናር ባጠቃላይ አራት ሺህ (4,000)ዲናር ስለተጠየቀ ልጁ አቅም ስለሌለው እኛው ተባብረን ለመሸፈን እናንተም ያቅማቹን እንድትረዱን በፈጣሪ ስም እጃችንን እንዘረጋለን ።

መልዕክቱን ሼር በማድረግ ይተባበሩን 🙏

ፋሂል 509 09675 ሮዝ
መሀቡላ 559 86242 ተስፋዬ
ሀዋሊ 6683 1030 ሰናይት
ፈሮንያ 508 07228 ዳዊት
ጀሃራ 514 88235 አንዱአለም

19/09/2019

ጋዜጣዊ መግለጫ
-----------//---------

15/08/2019

ሰላም ለናንተ ይሁን በኩዌት የምትኖሩ የስፖርቱ ቤተሰቦች አስቀድመን እንዳሳወቅነው የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኩዌት፣ እኛው ለኛው የበጎ አድራጎት ማህበርና በስፖርት ማህበሩ አዘጋጅነት ኩዌት በሚገኘው ጀሀራ ሆስፒታል ለ1 አመት ከ3 ወር በህክምና ላይ በሚገኘው በህፃን ናኦል ዙሪያ የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ነው። በነገው እለትም በ16/08/2019 በኩዌት ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 4:00 ጀምሮ መንገፍ በሚገኘው የእግር ኳስ ስታዲየም የገቢ ማሰባሰቢያ ይደረጋል። በእለቱ የተለያዩ ቁሳቁሶች ለሽያጭ ይቀርባሉ። በእግር ኳሱ ዙሪያ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በኩዌት የሚኖሩ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎችና የቅዱስ ጊዎርጊስ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ለዋንጫ ሲፋለሙ በሌላ በኩል የኦዳ ስፖርት ክለብ ከፈርዋንያው አዲሱ ቡድን ጋር ለገቢ ማሰባሰቢያ ለዋንጫ ይፋለማሉ።ገና የቡረቃ ጊዜውን ሳይጨርስ በአልጋ ላይ ለአመታት እየተሰቃየ ያለውን ብላቴና ለመታደግ ሁላችንም የአቅማችንን እናድርግ። በመሆኑም ቦታው በኩዌት ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 4: 00 ሰአት ጀምሮ ክፍት ስለሚሆን በኩዌት የምትኖሩ የስፖርቱ ቤተሰቦች በቦታው በመገኘት አንድም ህፃን ናኦልን በመርዳት በሌላ በኩል በእግር ኳሱ ዘና እያላችሁ ጊዜያችሁን እንድታሳልፉ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

የመግቢያ ዋጋ 1 ዲናር
አድራሻ
መንገፍ ሱልጣን ሴንተር ፊለፊት (((ድል ለሼባው) ))

15/08/2019

Copy texst

መንገፍ ሱልጣን ሴንተር ፊለፊት ((( ድል ያለ ድል ለሳንጃው) ))

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Al Kuwayt?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Al Kuwayt