Ethio-Fin
Ethio-Fin Sport Club (EFSC) is a non-political and non-religious sport club founded in 2005. The club has about 60 members.
Ethio-Fin Sport Club (EFSC) is a non-political and non-religious sport club founded in 2005, to create good friendship, practice in any kind of sport, to organize cultural events and mostly to develop closeness among Ethiopian community living in Finland. The goals of the club are to encourage those Ethiopians to spend together in sport sprit, share ideas and experiences between them. Mostly the c
25/06/2025
20th ESCFE - FRANKFURT ❗️
በአንድነት በፍቅር ኑ እንሰብሰብ
ስንሆን ያምርብናል ልክ እንደ ቤተሰብ
Frankfurt 👉 አይቀርም ‼️
📍 PSD Bank Arena
Richard‑Herrmann‑Platz 1,
60386 Frankfurt am Main, Germany
🚊 (U7) Johanna‑Tesch‑platz❗️
“Let’s make sure everyone sees this – share it with your network!”
ESCFE
09/06/2024
ግብዣ ❗️
ESCFE MEDIA
ዛሬ ማታ 19 ሰዓት ላይ ይጠብቁን
Live on facebook
የፌዴሬሽናችን ሥራ አመራሮች ዛሬ ማታ ከ19ሰዓት ጀምሮ እዚህ የፌዴሬሽናችን ፌስቡክ ገፅ ላይ በሚተላለፍ የቀጥታ ውይይት ላይ አጠቃላይ የፌዴሬሽኑ ስራ አፈፃፀም ላይ እንዲሁም ከጁላይ 30 እስከ ኦገስት 04 በቤልጅየም ጌንት ላይ በሚደረገው 19ኛው ESCFE ላይ እየተደረጉ ባሉ ቅድመ ዝግጅቶች እና ከእናንተ ከፌስቲቫሉ ታዳሚያን የሚነሱትን ጥያቄዎች ጨምረው ማብራርያ ይሰጣሉ ።
ውድ የESCFE ወዳጆች ውይይታችን እንድትከታተሉ ከወዲሁ በአክብሮት እንጋብዛለን ።
ESCFE MEDIA
12/02/2024
ሰበር … ✊
- 𝐁𝐄𝐋𝐆𝐈𝐔𝐌
ውድ የፌዴሬሽናችን ቤተሰቦች 19ኛው 𝐄𝐒𝐂𝐅𝐄 እንደተለመደው በፍቅር በአንድነት ሊያሰባስበን በአውሮፓዋ መዲና ቤልጂየም ላይ እንዲዘጋጅ ቀን ተቆርጦለታል ከማክሰኞ July 30 - 4 Auguest
በብዙ የዝግጅታችን ታዳሚዎች ጥያቄ መሰረት የዘንድሮው ዝግታችን ላይ የቀናት ጭማሪ ያደረግን ሲሆን እንደ ከዚህ በፊቱ ጅማሮውን እሮብ ሳይሆን ማክሰኞ ያደረግን ሲሆን እሁድን ደግሞ ለመሰነባበቻ የተለያዩ የመዝናኛ ዝግጅቶችን አስበን እየሰራንበት ነው
በቀጣይ አጠቃላይ የዝግጅቱን ሂደት መረጃዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል ከወዲሁ ግን ፕሮግራማችሁን እንድታስካክሉ እና እንደሁሌውም አይረሴ ግዜ አብራችሁን እንድታሳልፉ መጋበዝ እንወዳለን ።
ESCFE
31/07/2023
31/07/2023
Ethio-Fin sport club participated in 18th ESCFE tournament. Our team managed to reach quarter-final. The results are summarized as follows:
Ethio Finland 0 : 3 Ethio Cologne
Ethio Finland 3 : 0 Ethio Nurnberg
Ethio Finland 2 : 1 Ethio Roma
Ethio Finland 3 : 0 Ethio Katanga
Quarter Final
Ethio Finland 0 : 4 Ethio London
Klikkaa tästä saadaaksesi sponsoroidun listauksen.
Alue
Kategoria
Ota yhteyttä Yritys
Nettisivu
Osoite
Helsinki
00101