Wolaita Dicha F.C ወላይታ ዲቻ

Wolaita Dicha F.C ወላይታ ዲቻ

Share

Welcome to Wolaita Dicha F.C

29/07/2026

💚 Biniyam Genetu Thank you! 🧤
ስለ ሁሉም እናመሰግናለን። በሄድክበት ሁሉ መልካሙን እንመኛለን። 🙌 Good luck!🤞

28/07/2026

🇪🇬 የግብጹን ዛማሊክ በሜዳዉ ያንበረከኩ የወላይታ ዲቻ ፈርጦች አብዱልሰመድ አሊ ሼ(8) እና አምራላ ድልታታ (14)

28/07/2026

የጦና ንቦች ሴኔጋላዊውን የመሃል ተከላካይ አዳማ ዋዴን አስፈረሙ

ተከላካዩ 1.94 ሜትር ቁመት ያለው ተጫዋቹ በትልቅ ሊግ ደረጃ በሀገሩ ክለብ ሳክሬ ጅማሮውን አድርጎ ለቱርኩ ኡምራኒየስፖር እና በጆርጂያው ሎኮሞቲቭ ቆይታ ካደረገ በኋላ ወደ ሀገሩ ሴኔጋል ተመልሶ ለጉይዲያዋየ ፣ ለቀድሞ ክለቡ ሳክሬ እንዲሁም ለኤኤስሲ ጃራፍ ተጫውቷል።

Welcome Adama Wade

27/07/2026

የጦና ንቦች የአጥቂ መስመር ተጫዋች ሀሰን ሁሴንን አስፈረመ

ወላይታ ድቻ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቤት ያሳለፈውን አጥቂ ሀሰን ሁሴንን በሁለት ዓመት ውል አስፈርሟል።
ተጫዋቹ በከፍተኛ ሊጉ በቤንቺ ማጂና ባሌ ሮቤ ተጫውቶ አሳልፏል።

በተለይ ዘንድሮ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቤት ጥሩ የውድድር ዓመትን ማሳለፍ ችሏል።

Welcome Hassen Hussein! 💪

27/07/2026

የጦና ንቦች የአማካይ ሥፍራ ተጫዋች በረከት ወልዴን አስፈረመ

የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች የሆነውና ባለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስና በነገሌ አርሲ የመሳሰሉ የሊጉ ቡድኖች ውስጥ ቆይታ የነበረው በረከት ወልዴ ክለባችንን ተቀላቅሏል።

በረከት ወልዴ ክለባችንን ሲቀላቀል የሁለት አመት ውልም ፈርሟል።

Welcome back Bereket Wolde! 💪

20/07/2026

💚 Carlos Damtew Thank you!
ስለ ሁሉም እናመሰግናለን። በሄድክበት ሁሉ መልካሙን እንመኛለን። 🙌 Good luck!🤞

17/07/2026

የወላይታ ድቻ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ኮንትራቱን አራዝሟል!

በ2018 ዓ.ም የውድድር ዓመቱን ክለቡን በመረከብ ከወራጅ ቀጣና ወደ ውጤት ጎዳና መመለስ የቻለው አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል።

17/07/2026

💚 Eyob Tesfaye Thank you!
ስለ ሁሉም እናመሰግናለን። በሄድክበት ሁሉ መልካሙን እንመኛለን። 🙌 Good luck!🤞

06/07/2026

የአመቱ ምርጥ ሴት ደጋፊ💚

05/07/2026

ድል ለጦና ንቦች🐝

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Sodo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


S**o