21/12/2025
Wolaita S**o, Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mine ዲቻ, Sports Club, Sport, Sodo.
21/12/2025
Wolaita S**o, Ethiopia
13/12/2025
16/09/2025
ዮ ዮ ጊፋታ!
Yoo Yoo Gifaata !
የዘንድሮ የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በኢትዮጵያ አቆጣጠር /2018 ዓ.ም ይውላል!!
07/06/2025
የወላይታ ህዝብ ደልቦ ቅዱስ ገብርኤልን በአመት ሁለቴ ያለ ልዩነት ደጁን ይረግጣሉ ይሳለማሉም!
ህዝቡ ወንጌል በተክለሃይማኖት በኩል በ12ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ተስብኮላቸው ስለነበረ ውለታውን መቼም አይዘነጉም።
ንጉስ(ካዎ) ሞቶሎሚ ከጣዖት አምልኮ ወጥቶ በኢየሱስ አምላክነት ጌትነት ፈራጅነት የመነባት ትልቋ ሃይማኖት ተዋሕዶ መሆኗን ጤነኛ የወንጌል አማኞች ምስክሬ ናቸው።
ቦታውን መርገጥ ብቻ እንዳይመስላችሁ የድሮ ጴንጤ ይሳለማል ከኦርቶዶክሳዊያን ጋር እኩል ምክንያቱም ቀድሞ ኦርቶዶክስ ነበረ በእናንተ በአባቱ እንዲያውም ይሳላሉ ቢረዳኝ አልቀርም ይላሉ የሚያምነውን የማያምነውም በምልጃው!
የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢነት ከጉዟችን ጀምሮ እስከ ትልቁ አላማችን የድል ዜና ይረዳን ዘንድ በመታሰቢያው መቅደስ በር ተገኘን!
አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ " ንጉሥ ናቡከደነፆር በከተማው አዋጅ አስነገረ ላቆምኩት ጣዖት የማይሰግድ ካለ እሳት ውስጥ ይጣላል አለ። ህፃናቱ ግን እንዲህ አሉ "ላቆምከው ጣዖት አንሰግድም ያመነው አምላክ ባያድነንም እንኳን በፍጹም ላቆምከው ጣዖት አንሰግድም" አሉ።
እግዚአብሔር መች አሳፈራቸው መላኩን ልኮ ከእሳቱ አዳናቸው ለናቡከደነፆርም ህይወቱ ተቀየረ ዳነ በእግዚአብሔር አመነ ተጠመቀ። አያችሁልኝ ስናምን እስከ ጥግ ነው "ባይሳካልንም በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመውን ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው አናፍርም እንወደዋለን" ብለው ወጥተዋል እግዚአብሔር ይቅደማችሁ።
ድል ለወላይታ ህዝብ አምባሳደር ዛማሌክን ለረታው ዲቻ ይሁን በጸሎት የወጣን ህዝብ እግዚአብሔር ይርዳው።
የወላይታ ዲቻ ደጋፊዎች በሄዱበት ቦታ ሁሉ ቆንጆ አቀባበል እንደሚደረግላቸው በፍጹም አልጠራጠርም።
በኳሱ አለም ሶስት ነገሮች እንዳሉ ሁላችንም እናውቃለን
ዲቻ ግን ለማሸነፍ እና ለማሸነፍ ብቻ ነው ወደ አዲስአበባ ያቀናው እናም ዋንጫ ሰጥታችሁ ወደ ሶዶ እልልል እያልን እንግባ ድል ለዲቻ ለወላይታ ዲዲዲቻቻቻቻቻ ✊💪
አንዱሻ ደገፉ Andualem Degefu🙏

አንዱሻ ደገፉ Andualem Degefu 🙏
08/05/2025
The Tona Bees 🐝 are buzzing with joy🥇💚
Via..TIKVAH
07/05/2025
Great Wolaita People🇧🇪🇧🇪🇧🇪
01/05/2025
Day 3 #አንድ አዲስ ነፍስ ለኢየሱስ የወንጌል ስርጭት ክሩሴድ በወላይታ ገሱባ!!
18/04/2025
Wolaita S**o City🔥I Love Wolaita
WWolaita S**o, Ethiopia
12/04/2025
Good Morning My Great Wolaita People🤲🤲Wolayttaa Dunguza🇧🇪🇧🇪