Burunje BUNGE - bbb

Burunje BUNGE - bbb

Share

Entertainment

ኣድቦ ማስተር 23/09/2025

https://youtu.be/iTf7RwzCoyA?si=xno6njOgTh6YciRM
Bububu Tube.....
ኣድቤ የሌሞ ሃዲያ ገራድ(ንጉስ) ልዕልት ( የጩቃሎ አዳጎ ሌንጅሶ ኣድቦ ) ትሰኛለች:: ሃዲያ ከዎላይታ ጋር ጎረቤት ብቻ ሳይሆን አማችማማች ብቻ ሣይሆን በዘርም የተዋሄደ ነው:: አሁንም በክፉ በደጉ የሚጠያየቁ ከሰባት በላይ የሚሆኑ የዎላዮታ ዶጋላ ጎሣዎች ሃዲያ ውስጥም አሉ:: በተለይም ባዳዋቾ ሃዲያዎች ከዎላይታ ዳሞታ ጋሌ እና ቦሎሶ ሶሬ ወረዳዎች ጋር ያላቸው ቁርኝት ሞን ያክል የተጋመደ እንደሆን የጋሌ ተወላጅ ነኝና በጥልቀት አውቃለሁ::
ሃዲያ - ዎላይታ !!!
ዎላይታ - ሃዲያ !!!
ዳልቦ - ሌሞ
ሌሞ - ዳልቦ
ዋቻሞ - ሶዶ !!!
ሶዶ - ዋቻሞ !!!
የካዎ ጦና የዘውድ ባለቤት ንግስት ናት:: የመጀመሪያ ታላቅ ባለቤት::
በዎላይታ ያገባች ሴት በባለቤቷ ስለምትጠራ " ካዎ ጎቤ ጋጋ ጦና አድቤ"
መጠሪያዋ ነው::ይህን ሥራ ስንሠራ ለማስተላለፍ የተፈለገው መልዕክት ውስጠ ወይራ ነው::በዝርዝር እናቀርባለን:: እስከዚያ ዜማውን ያጣጥሙልን:: Bububu Tube ን ሰብስክራይብ ያድርጉልን ላይክ ሼሩንም እነሆ እባችሁ:: እናመሰግናለን::

ኣድቦ ማስተር

ኣድቦ ማስተር 23/09/2025

" ኣድቦ ጋዲ "
ኣድቤ የካዎ ጦና ንግሥት(የዘውድ ባለቤት) ስትሆን የሃዲያ የሌሞ ገራድ (ንጉስ ልዕልት) ነች::

ኣድቦ ማስተር

08/09/2025

Laliyawu - ላልያው (ዎልቆልቆል) ዓርብ ማታ🔥

እጅግ በጣም መሳጭ የሆነና Typical የዎላይታን ባህል የጠበቀ ፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን በቻሌንጁ ያስደመመ ድንቅ ነጠላ ዜማ ዓርብ ማታ ይለቀቃል ።

ሙዚቃ ቅንብር ፣ ሚክሲንግና ማስተሪንግ የሰራውና ሙሉ ወጪውን ችሎ ፕሮዲውስ ያደረገው ዘገዬ ደምሴ (ያዲ ሪከርድስ) ነው ።

አርቲስቱ ዛሜ ፔጎ ሲሆን የዎላይታን ባህላዊ ሙዚቃም ሆነ ድምፅ ፈጣሪ በተዓምር ያከናነበው ነውና ስራውን ብታዳምጡት ታተርፉበታላችሁ
ቀድሞ እንዲደርሶ ያዲ ሪከርድን ሰብስክራያብ ያድርጉ:: 🙏🙏🙏 https://youtube.com/?si=_56IitgDBrX9d1Oi

27/08/2025

Please, subscribe
Bububu Tube @ You tube
ዎስቴ.....

13/08/2025
10/04/2025

ለመሆኑ ልክ እንደሻኩራ ...
መጀመሪያ ውል ሣይገባና ውለታ ሳያስሩ
እንደት ተዘሎ ወደ ሥራ ተገባ !!??
ልምምድም በለው ምናምን ሊባል!!??
መቼም ይሄ ዜና ሊሆን ይችል የነበረው : የውል ሰጭውንና የውል ተቀባዩን እንዲሁም ቅሬታ አሰሚ ያለ እንደሆን የዚያን አካልም ሃሣብ ጭምር አክሎ በማሰናዳት የቀረበ ቢሆን ኖሮ ነበር።
ከስነምግባር ደጅ ያደረ ዘገባና ዘጋቢ ይመስለኛል።
ስለሆነም ይህ የወራወሬ ህብረቃል
በሰሙ... ተራ ከሰፈር አሉባልታ የተረገዘ:
በወርቁ ደግሞ ..
ያው 'ከነሁሉ የኔ : ሁሉ አማረኞች' ሽንቁርና ንቆራ ብቻ የተወለደ ድሪቶ:ራቁቱን የቆመ ገለመሌ መሆኑ ገሃድ ወጣ ከማስባል ውጪ ምን ይረባ ይሆን!!???
በመጀመሪያ ካሙዙን ራሱን ጨምሮ በሁላችንም ዘንድ እጅግ የተከበሩ ታላቅ አርቲስቶች ናቸው አያልነህ ሙላትም ሙላቱ አስታጥቄም። አባቶች ናቸው!!
ነገር ግን ...
እኔ እምለው...እንዲያው ወደ ሥራ ከመግባታቸው በፊት ከሚኒስቴሩ ጋር ውል ሳይገቡ ውለታ ሳያስሩ እንዴት ወደ ልምምድ ገቡ : እነዚህ የካሙዙም አባቶች???
ምንም የቀረበ ነገር አላየንም።
ምናልባት ውል ተቋርጦባቸውም እንደሆንስ...ብለን ስንል
አሁንም ምንም ነገር...!!!
ያም ራሱ ሆኖ ቢሆን ኖሮ ብንል
መሥራያ ቤቱ ህግና አሠራርን ጠብቆ ማድረግ የሚችለው ጉዳይ እንደሚሆን ታሣቢ ይደረጋል እንጂ።
እንዲያው ከምንም በመና ለምንም !!??
ሰከን ብንል ብንቆምና : በቀና የአስተሳሰብና አመለካከት ስሌትና ቀመር ተጓዥ ብንሆን ይበጃል ባይ ነኝ።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Sodo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Wolayta-Ethiopia
S**o