Hadar sport club lucy

Hadar sport club lucy

Share

በሰነ-ልቦና የተገነባ ወጣት ለመፍጠር

Photos from Hadar sport club lucy's post 28/08/2026

የሐረር ሰመር ካፕ እግር ኳስ ውድድር ቶርናመንት በዛሬው እለት የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት መካሄድ ችሏል።

በዚህም መሠረት ቡድናችን የመጀመሪያውን ጨዋታ ከ ጀጎል እግር ኳስ ቡድን አቻው ጋር እሁድ ረፋድ 5:00 ሰአት ላይ በግዙፉ ኢማም አህመድ ስታዲየም መርሀ ግብሩን ይጀምራል።


Photos from Hadar sport club lucy's post 20/08/2026

Our team is going to Harar for a football tournament 👏👏👏

20/08/2026

ትንሹ ሉሲ U17 7-1 አሸነፉ 👏

በባቲ የክረምት ውድድር ላይ የተሳተፈው የአዳአሩ U17 ከ ባቲው ኳሰ ሜዳ ጋር የዙሩን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ከሰአት ያደረጉ ሲሆን ጨዋታው በበላይነት 7-1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈዋል ብራቮ ትናንሾቹ 🤝

Photos from Hadar sport club lucy's post 23/01/2026

💪 ማን እንደ እናት ወላሂ 💪

🙏 የአዳአር ወረዳ አመራሮች 🙏

አሁን ከ3 ቀን ቡሀላ ለሚጀመረው 7ተኛ ለመላው አፋር ወደድር ላይ የሚሳተፈው የአዳአር ወረዳ እግር ኳስ ልዑካን ቡድን በእግር ኳስ ጨዋታ በምድብ 5 #አብአላ ከንቲባ #ዱብቲ ወረዳ #አፋንቦ ወረዳ #በርሀሌ ወረዳ ጋር መደልደሉ ይታወቃል እና ለዛ ወደድር ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ እንዲሆኑ ዘንድ ለአዳአረ ወረዳ እግር ኳስ ቡድን ከወረዳው አመራሮች የድጋፍ የማቴራል ድጋፍ ተደረጎል ...
👉. ሙሉ አዲስ 25 ማሊያ
👉 ለተጫዋቾች የመጫወቻ ጫማ
👉 ካንሶተኒ 25 ፍሬ ሀባ
👉 ለኮችቹ ሙሉ ማቴራል ....... የመሳሰሉት ድጋፍ በዚህ መልክ በአካል በመገኝት ለተጫዋቾች የሸኝት ፕሮግራም እንዲህ ባለ መልክ ድጋፍ በአካል በመገኘት የወረዳችን አመራሮች ለተጫዋቾች በማደረግ ከልብ 🙏
1.የወረዳችን የዋና አሰተዳደር አሊ ወልኦ
2. የወረዳችኝ የወጣት እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ ያሲን እሰማኢል
3. የወረዳችን ፋይናንስ ቢሮ ወኪል ሀላፊ ሰይድ አህመድ
3. የብልፅግና ም/ሀላፊ ጦይብ ሀመዱ
4.ም/አፈ ጉባኤው ሀላፊ መሀመድ

5. የቀደሞ የሉሲ እግር ተጫዋች ሁመድ ጋአስ
6.የቀደሞ የሉሱ እግር ኳስ ተጫዋች ሁሴን አወል..... የመሳሰሉት በተገኙበት ለተጫዋቾች ማቴራሉን አሰረከበዋል 🙏🙏🙏

እኔ ብዙ የእግር ኳስ አፍቃሪ ሰወች አይቻለሁኝ ስምቻለሁ ግን እንደኛ አዳአረ ወረዳ አመራሮች ለእግር ኳስ ያላቸው ፍቅር የት ቦታ አላየሁም ።እንደ ሌሎች ወረዳ አመራሮች ብቻ ለመላው አፋር ወረዳቸውን ብቻ ወደድር የሚሉክ አመራሮች አይደሉ የኛ የወረዳችን አመራሮች እና ከልብ አመሰግናልሁ 🙏🙏

አዳአር እግር ኳስ ቡድን ጋር ወደ ፊት መልካም እድል

Photos from Hadar sport club lucy's post 17/12/2025

እንኳን ደስ አለሽ በቡደናች H.F.C ⚽️ ስም

እህታችን Azmera Alemayehu የአፋር ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ ሆናለች 🙏

መልካም የስራ ግዜ እመኝልሻለው🙏
የተሰጠሽን ሀላፊነት በአግባቡ እንደምትወጪ አልጠራጠርም 🙏

Photos from Hadar sport club lucy's post 30/11/2025

ለ5ሺ ብር ድጋፍ እናመሰግናለን 🙏

👉 ሻለቃ አህመድ አሊ/ አህመድ ባባ

በቅርቡ ለወዳጀነቱ ጨዋታ ከጀቡቲው ተጎሪ ቡድን ጋር የወዳጀነት ጨዋታ ለማደረግ ዝግጅት ከጀመረ የቆይው የአዳአሩ እግር ኳስ ቡድን ከጎናቹህ ነኝ አብሽሩ በማለት የ5ሺ ብር ድጋፍ አደረጎልናል ሻለቃ አህመድ አሊ በአዳአር እግር ኳስ ክለብ ሰም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

17/10/2025

የአፋር ክልል የእግር ኳስ አሰልጣኞች ማህበር....✍️

በ2017 እንደተቋቋመ ይታወቃል ሆኖም በክልላችን የሚገኘውን የአሰልጣኞች ችግር ለመቅረፍ እንዲሁም የአሰልጣኞችን የማሰልጠን አቅም ከፍ ለማድረግ የ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና በሁለት ዙር ለመስጠት ከአፋር ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ጋር በጋራ ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
በክልላችን የምትገኙ 42 ወረዳ እና 11 ከተማ መስተዳደሮች በወረዳቹህ እና በከተማቹህ የሚገኙ ከእያንዳንዱ ወረዳ እና ከተማ 2 አሰልጣኞች የመመዝገቢያ ብር 4000 (አራት ሺ ብር) አስከ ጥቅምት 18/2017 ገቢ እንድታደርጉ እና የሚያስፈልጋቸውን ወጭ በመሸፈን ለሚደረገው ስልጠና እንድትልኳቸው በአክብሮት እንጠይቃለን።የመመዝገቢያ አካውንት 1000705212442 ANRS FOOTBALL TRAINER ASSOCIATION በሚል ገቢ በማድረግ 0960675531 በቴሌግራም ፎቶ ይላኩ
ይህን የማታደርጉ ከሆነ የተሰጣቹህን እድል ለሌላ ወረዳ ለመስጠት እንገደዳለን።

Photos from Hadar sport club lucy's post 07/09/2025

ኢትዮ አብዲ ቦሩ ሀገር አቀፍ የእግር ኳስ ውድድር ከፉሪ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የኑር ሁሴ አሊ መታሰቢያ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።

በፍፃሜው መርሐ-ግብር ላይ የአፋር ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽ ጽ/ቤት ኋላፊ እድሪስ መሐመድ ፣ የአፋር ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አሊሚራህ መሐመድ ፣ የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሲሳይ ተስፋዬ ፣ የፉሪ ክ/ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት ኋላፊ አቶ ነጋሶ ታደለ ፣ የሰበታ ክ/ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት ኋላፊ አቶ ደበላ ጫካ ፣ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት የሥራ ህደት ቡድን መሪ ሽፈራው ገረመው ፣ የዳጉ ስፖርት መስራች ኑርሁሴን አሊ ባለቤት ሀስና መሐመድ ፣ የሀላባ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ፣ የጋምቤላ አርትስት ኩሳ ቦዩ እና በርካታ የእግር ኳስ ወዳድ ማህበረሰብ አባላት በተገኙበት ውድድሩ ፍፃሜውን አግኝቷል።

የኮከቦች ሽልማት

U-15 ኮከብ ተጨዋች
ሚኪያስ ፍቃዱ ከማለዳ

U-15 ኮከብ ግብ ጠባቂ
ሮቤል ልዑልሰግድ ከማለዳ

U-15 ኮከብ አሰልጣኝ
አሰግድ ደገፉ ከማለዳ

U-17 ኮከብ ግብ አግቢ
ወርቅነህ ደገፉ ከብላክ ብለድ

U-17 ኮከብ ግብ ጠባቂ
ዑቦ ኡሙት ብላክ ብለክ

U-17 ኮከብ ተጨዋች
አቡኪዮ አጂራ ከብላክ ብለድ

U-17 ኮከብ አሰልጣኝ
ኑረዲን ሸረፋ ከብላክ ብለድ

በክለቦች መካከል በተደረገው ውድድር

ኮከብ ግብ ጠባቂ
ዮሐንስ አትሞ ከፉሪ ክፍለ ከተማ

ኮከብ ግብ አግቢ
አወል አብደላ ከአፋር አዳዓር

ኮከብ ተጨዋች
ጉከር ፒተር ከጋምቤላ ባሮ

ኮከብ አሰልጣኝ
አብዱረዛቅ ናስር ከፉሪ ክፍለ ከተማ

የውድድሩ ልዩ ተሸላሚ
ከትግራይ ክልል መቐለ ግሪን ስታር

ስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ
U-15 አብዲ ቦሩ
U-17 ጊንጪ
በክለቦች አፋር ዓዳዓር 🧡🙏

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Logya?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Hadar
Logya