Fasil Construction Corporation/ፋሲል ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Gonder
  • Fasil Construction Corporation/ፋሲል ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

Fasil Construction Corporation/ፋሲል ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ☞ ጥራታቸዉ ከፍ ያሉ አገልግሎቶች
☞ ማህበረሰባችንን የሚወክሉ ደረጃቸዉን የጠበቁ ግንባታዎች

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ!መልካም ፋሲካ።
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ!

መልካም ፋሲካ።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔⚽ ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ ተጠናቀቀ
13/03/2020

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
⚽ ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ ተጠናቀቀ

ጎጎጎጎልልልል▔▔▔▔▔▔▔ፋሲል ከነማ 2-0 ባህርዳር ከነማ 75 ደቂቃ⚽ ማዉሊ📤  ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።👍 የአፄዎቹ ገፅን Like ያድርጉ።
04/01/2020

ጎጎጎጎልልልል
▔▔▔▔▔▔▔
ፋሲል ከነማ 2-0 ባህርዳር ከነማ 75 ደቂቃ
⚽ ማዉሊ
📤 ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።
👍 የአፄዎቹ ገፅን Like ያድርጉ።

"የቡድን ካፕቴኖች ሁሉ መሪዎች አይደሉም። መሪዎች አይገዙም። አታሰለጥናቸውም። መሪዎች ስጦታዎች ናቸው። መሪ ሲኖርህ ቡድንህ አንድ ስቴፕ ከፍ ይላል። ለምሳሌ ፖርቶ ሳለሁ የቡድኔ አምበል ጆር...
13/12/2019

"የቡድን ካፕቴኖች ሁሉ መሪዎች አይደሉም። መሪዎች አይገዙም። አታሰለጥናቸውም። መሪዎች ስጦታዎች ናቸው። መሪ ሲኖርህ ቡድንህ አንድ ስቴፕ ከፍ ይላል። ለምሳሌ ፖርቶ ሳለሁ የቡድኔ አምበል ጆርጅ ኮስታ ነበር። ከቤሌናንስ ጋር ስንጫዎት በመጀመሪያው 45 ደቂቃ፣ 2 ለ 0 እየተመራን ዕረፍት ወጣን።
በጥም ተበሳጭቸ፣ ወደ መልበሻ ክፍል እየተንደረደርኩ ስገባ፣ የቡድኔ አምበል ጆርጅ ኮስታ...." ኮች አንዴ ለ2 ደቂቃዎች ውጭ ትጠብቀኝ....ብሎ በሩን ዘጋና ከባዱን ስራ ሰራልኝ። ሲጨርስ ጠራኝ እና ግባና ያሰብከውን ተናገር አለኝ። ነገር ግን እኔ የተናገርኩት ቀድሞ እሱ ተናግሮታል።"
ሁለተኛ 45 ላይ ቡድኔ 3 ለ 2 አሸነፈ። በህይዎቱ ጎል አስቆጥሮ የማያውቀው የመሃል ተከላካዩ ጆርጅ ኮስታ 2 ጎሎች አስቆጠረ።" ጆዜ ሞሪኒዮ
አምበልህ መሪ ከሆነልህ ስጦታ ነው። ያሬድ ባየህ ስጦታችን ነው። Captain and Leader
Timotios Baye Mengistu

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔⚽ ወልቂጤ ከተማ 🆚 ፋሲል ከነማ📅 ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 4 2012📝 የጨዋታን ዉጤት ይገምቱ📤  ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።👍...
13/12/2019

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
⚽ ወልቂጤ ከተማ 🆚 ፋሲል ከነማ
📅 ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 4 2012
📝 የጨዋታን ዉጤት ይገምቱ
📤 ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።
👍 የአፄዎቹ ገፅን Like ያድርጉ።

   የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ክለባች በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ3ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታውን ከወልቂጤ ከተማ ጋር የሚያደርግ መሆኑን አስመልክቶ...
12/12/2019


የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ክለባች በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ3ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታውን ከወልቂጤ ከተማ ጋር የሚያደርግ መሆኑን አስመልክቶ ወደ ሆሳዕና ከተማ ተጉዘው አፄዎቹን እንዲደግፉ ደጋፊዎችን ለማስጓዝ የአውቶብስ ትራንስፖርት አዘጋጅተዋል።
ጉዞ የምታደርጉ ደጋፊዎች የጨዋታው እለት ቅዳሜ 11:00 ሰዓት በመስቀል አደባባይ በመገኘት ጉዞ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የደርሶ መልስ ዋጋ መቶ ብር መሆኑን እናሳውቃለን።
የመነሻ ቀን ቅዳሜ ታህሳስ 4/2012
የመነሻ ሰዓት 11:00
የደርሶ መልስ ዋጋ 100 ብር
መነሻ ቦታ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ
የመመለሻ ቀን እሁድ ታህሳስ 5 /2012

 የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 5/3/2012 ዓ/ም ይካሄዳል።የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የሁለት አመት ቆይታቸውን አጠናቀው ጠቅላላ ጉባኤ...
11/12/2019


የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 5/3/2012 ዓ/ም ይካሄዳል።
የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የሁለት አመት ቆይታቸውን አጠናቀው ጠቅላላ ጉባኤ ለማከናወን ዝግጅታቸውን የጠናቀቁ ሲሆን የፊታችን እሁድ ታህሳስ 5 ቀን ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ስብሰባ እንደሚካሄድ ገልፅው ለደጋፊዎች ጥሪ አስተላልፈዋል።
የደጋፊ ማህበሩ በስብሰባው እለት ሁለት አጀንዳዎች ለጠቅላላ ጉባኤ የሚያቀርብ ይሆናል።
1- የ2011 ዓ/ም ሪፖርት
2- አዲስ የደጋፊ አመራር ማስመረጥ
የፋሲል ከነማ መሰረት የሆነውን የደጋፊ ማህበር አመራር አጠናክሮ ለመቀጠል በስብሰባው እለት በመገኘት በመምረጥ ፤ በማስመረጥ እና በመመረጥ ለክለባችን ተጠናክሮ መቀጠል አስተዋጽኦ ለማድረግ እንድትዘጋጁ ማህበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል።
የስብሰባ ቀን፦ እሁድ ታህሳስ 5/2012
ሰዓት፦ 3:00
ቦታ፦ ጎንደር ሲኒማ አዳራሽ
#ሼር በማድረግ መረጃውን ለደጋፊዎች ያጋሩ!!

ሙጂብ ቃሲም ስለ ሐት-ትሪኩ እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራልትላንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 5-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ድንቅ እንቅስቃሴ ...
08/12/2019

ሙጂብ ቃሲም ስለ ሐት-ትሪኩ እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል
ትላንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 5-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረገው ሙጂብ ቃሲምም ሐት-ትሪክ መስራት ችሏል። ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ ተጫዋቹ የሚከተለውን አስተያየት ሰጥቷል።
ስለ ሐት-ትሪኩ
በጣም ነው ደስ ያለኝ። የመጀመሪያ ጨዋታችን ከሜዳችን ውጪ ነበር፤ ያም ቢሆን የመጀመሪያ እንደመሆኑ መጠን ከአዳማ አንድ ነጥብ ይዘን መጥተናል። ጨዋታውም ጠንካራ ነበር። በሜዳችንም የተሻለ የማሸነፍ ሞራል ይዘን በመመለስ በዛሬው ጨዋታ የተሻለ ነገር አሳይተን ወጥናል። ሦስት ጎልም በማስቆጠሬ እጅግ በጣም ነው ደስያለኝ።
ከእረፍት መልስ ስለመሻሻላቸው
የመጀመሪያው አጋማሽ ጎል ካስቆጠርን በኋላ ትንሽ ወደ ኋላ አፈግፍገን የተጫወትነው። ያም የሆነው ምክንያት ትንሽ አየሩ ከባድ ነበር። ለረዥም ጊዜም ከዚህ ሜዳ ርቀን ስለተመለስን ያም ተፅእኖ አድርጎብናል። በይበልጥ የተሻለ ደግሞ ጎል አግብተን መውጣት እንዳለብን ኮቹም ነግሮን ነበር። ያንን አሻሽለን በመግባት የተሻለ አስቆጥረናል።
ከቡድኑ እና ከሙጂብ ምን እንጠብቅ
ያው በጣም አሪፍ አጀማመር ነው የጀመርነው፤ የተሻለ ነገር ዘንድሮ እንሰራለን። የተሻለ ነገር ጠብቁ፤ ለዋንጫ እንጫወታለን። በኔ በኩል ፈጣሪ ያውቃል፤ አብረን የምናየው ይሆናል።
ከሽመክት ስለነበረው መናበብ
በጣም አሪፍ ነው! ብዙ እንግባባለን በጣም ጎደኛዬም ነው። ዐምናም አንድ ላይ ነበርን፤ ሜዳ ላይም ሆነ ልምምድ ላይ ጥሩ ተግባብተን እየሰራለን እንጫወታለን። ያን መግባባት ይመስለኛል ሜዳ ላይ ያያየችሁት።
ከረጅም ወራት በኋላ ከደጋፊ ጋር መገናኘት
ለዐፄዎቹ ደጋፊዎች ቃላት ያጥረኛል! ለእኔ ራሱ በጣም ዕድለኛ ነኝ በዚህ ደጋፊ ፊት መጫወቴ። በጣም አድናቆት እና ክብር አለኝ ፣በጣም ነው የምወዳቸው ማከብራቸው። የተለዩ ናቸው።
የሚና ለውጥ
ብዙ ጊዜ የአሰልጣኞች ውሳኔ ነው፤ የተጫዋቾችን ኳሊቲ አይተው መወሰን የሚችሉት። እኔን እንደተጫዋች ያለኝን ነገር ተረድቶኝ የነበረው ውበቱ ነው። እንድተገብረውም ስላደረገኝ በዚህ አጋጣሚ አመሰግነዋለሁ።
© ሶከር ኢትዮጵያ
📤 ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።
👍 የአፄዎቹ ገፅን Like ያድርጉ።

ጎጎጎጎልልልል▔▔▔▔▔▔▔ፋሲል ከነማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ 75 ደቂቃ⚽ ሽመክት📤  ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።
07/12/2019

ጎጎጎጎልልልል
▔▔▔▔▔▔▔
ፋሲል ከነማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ 75 ደቂቃ
⚽ ሽመክት
📤 ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።

Address

Gonder

Telephone

+251979798269

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fasil Construction Corporation/ፋሲል ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fasil Construction Corporation/ፋሲል ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን:

Shortcuts

Share