Mule Hailu

Mule Hailu

Share

i'm responsible to our people

16/05/2026

እሄ ሕዝብ የተደራጀና መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ጦርነት እንደምደረግበት ለማወቅ
❤ ወጣቱ የስራ ዕድል አልፈጠረለትም ብቻ ሳይሆን ስራ ፈጥሮም እንዳይሰራ መብራት የለም
❤ባንኮች ለንግድ ማሕበረሰቡ ተገቢውን ብድር እንዳይሰጡ ተከልክለዋል
❤በዞኑ ውስጥ የመብራት ሀይል እጥረት እንዲኖር ሆን ተብሎ ተደርጎል። የpower substation ለከምባታ ብርቁ ነው።

14/03/2026

በተደጋጋሚ ተናግረን ሰሚ ያጣንበት ጉዳይ ቢኖር የዞኑ ትልቁ ሳምንታዊ ገበያ መዋያ ቀን ቅዳሜ መሆኑ እየታወቀ ሳምንት እየጠበቁ መብራት ማጥፋት ሕዝቡን ለማስቀጣት ከልሆነ በስተቀር ሌላ ምን ልሆን ይችላል??

20/01/2026

አሁን ባገኘሁት መረጃ ዱራሜ የሚገኘው የማዕከላዊ ኢ/ያ ክልል ግብርና ቢሮ ብቻውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዱራሜ ቅርጫት 62 የአካውንት ቋቶች ያሉት ቢሆንም ባንኩ ለሕዝቡ የሚሆን መሠረተ-ልመት ግን የለውም!

22/12/2025

የእኔ አባት አሁን የእግዚአብሔር ምህረት ከአንተ ጋር ይሁን። ሞት እራሱ ሞቷል!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Durame?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Durame