27/07/2026
ድሬዳዋን በመወከል የተወዳደሩት አቶ ቢኒያም ነገሱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ!
አቶ ቢኒያም በትምህርት ፣ በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በስፖርት ዘርፍ ከፍተኛ አሻራ ያሳረፉ ሲሆን፣ በተለይም የብስክሌት ስፖርትን ከታች ጀምሮ ለማሳደግ፣ ታዳጊዎችን ለማብቃት ፣ ውድድሮችን ለማዘጋጀት እና ዘርፉን በዲጂታል መረጃ ለማገልገል ያደረጉት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።
“ዘመናዊ አሰራር ፥ ጥራት ያላቸውን ክለቦች ማዘመን ፥ በሀገራችን ብስክሌት ውስጥ ለውጥ ማምጣት እና የውጤት ታሪክ መገንባት ራዕያችን ነው!" ያሉት አቶ ቢኒያም የኢትዮጵያን የብስክሌት ደረጃ አሁን ካለበት ከፍ የማድረግ ዕቅድ እንዳላቸው ተናግረዋል።
መልካም የስራ ዘመን እኒዲሆንላቸው ተመኘን!
01/07/2026
ባለፉት ሁለት አመታት ከቡድናችን ጋር ቆይታ የነበረው ታላቁ አማካይ መስዑድ መሐመድ ጫማውን ሰቅሏል።
ከትናንት በስቲያ ጫማውን መስቀሉን ያሳወቀው አመለ ሸጋው መስዑድ ከ21 ዓመት ቆይታ ቡኃላ ዛሬ ቡድናችን ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ሲጫወት የመጨረሻ የእግር ኳስ ጨወታውን አድርጓል።
የክለባችን ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ቡድንም ከጨወታ መጠናቀቅ ቡኃላ ለመስዑድ ሽልማት አበርክቷል።
01/07/2026
38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ጨወታው ተጠናቀቀ
ድሬዳዋ ከተማ 2-1 አርባምንጭ ከተማ
57' አስራት ቱንጆ | 36' መሪሁን መስቀለ
82' አብዲሳ ጀማል
01/07/2026
ጎል!
ድሬዳዋ ከተማ
82' አብዲሳ ጀማል
82' ድሬዳዋ ከተማ 2-1 አርባምንጭ ከተማ
01/07/2026
38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
75' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
57' አስራት ቱንጆ | 36' መሪሁን መስቀለ
01/07/2026
ጎል!
ድሬዳዋ ከተማ
57' አስራት ቱንጆ
57' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
01/07/2026
38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' ድሬዳዋ ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
36' መሪሁን መስቀለ
01/07/2026
38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ዕረፍት
ድሬዳዋ ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
36' መሪሁን መስቀለ
01/07/2026
38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
35' ድሬዳዋ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ
01/07/2026
38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
25' ድሬዳዋ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ