Qafira Kokob

Qafira Kokob

Share

Kefira football team located in the bustling city of Dire Dawa, Ethiopia.

05/12/2025

Photos from Qafira Kokob's post 09/10/2025

የድሬደዋ ትልቁ እና ውዱ ክለባችን ከነማ ከሀያ 20 ዓመት በታች የሆኑትን ለመመልመል ስለሚፈልግ በዕለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ በኮንጎ ሜዳ ተገኝታችሁ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንገልፃለን

Photos from Qafira Kokob's post 07/10/2025

lagahare gebaaf Dabruu Hin Dandeenyee
1-2

Photos from Qafira Kokob's post 05/10/2025

#ለገሃሬ ወይስ #አዲጋላ

የፊታችን ማክሰኞ ሁለት ከዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ማለፋቸውን ያረጋገጡ ክለቦች #ለገሃሬ እና #አዲጋላ አሁን ፊታቸውን ጉዞ ወደ ዋንጫ ለማድረግ የግድ አንድ ክለብ አንዱን አስቀርቶ ለዋንጫ ማለፍ ግዴታ ውስጥ ናቸው

ለገሃሬ ወይስ አዲጋላ?
ይህን ከባድ ፍልሚያ የቀፊራ ኮከብ ፔጅ በቀጥታ ለእግር ኳስ ቤተሰቡ እንደሚያደርስ ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን።

ማክሰኞ ጠዋት 2:00
ድሬ ዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Dire Dawa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Dire Dawa