ዋሪየርስ ካራቴ ዶጆ & ማርሻል-አርት ገፅ/Warriors Karate Dojo & Marshal-art pagr

  • Home
  • Ethiopia
  • Dessie
  • ዋሪየርስ ካራቴ ዶጆ & ማርሻል-አርት ገፅ/Warriors Karate Dojo & Marshal-art pagr

ዋሪየርስ ካራቴ ዶጆ & ማርሻል-አርት ገፅ/Warriors Karate Dojo & Marshal-art pagr #ዋሪየርስ ካራቴ ዶጆ & ማርሻል-አርት ገፅ
Karate Dojo & Marshal-art page

ለወላጆች እና ስፖርት አፍቃሪዎች በሙሉ!   ባሉበት ከትማና ወርዳ በJKS Ethiopia ከልቦች የተዘጋጀውን የ 2019 የበጋ የስልጠና ፕሮግራም ለራሰዎ እና ልጆችዎ አካላዊና አእምሯዊ ጤንነ...
28/09/2026

ለወላጆች እና ስፖርት አፍቃሪዎች በሙሉ!

ባሉበት ከትማና ወርዳ በJKS Ethiopia ከልቦች የተዘጋጀውን የ 2019 የበጋ የስልጠና ፕሮግራም ለራሰዎ እና ልጆችዎ አካላዊና አእምሯዊ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁ፣ በሳይንሳዊ ስፖርታዊ ስልጠናዎች ጠንካራ ስብዕና እና ዲሲፕሊን እንዲገነቡ ለማድረግ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

ልዩ አገልግሎቶች: በዶጆ ወይም በቤት ውስጥ የመማር አማራጮች፣

ለታዳጊዎች ልዩ የባህሪ እና የአካዳሚክ ክትትል ስርዓት፣ እንዲሁም ከኦቲዝም ጋር ለሚኖሩ ህጻናት የተለየ ትኩረት እሰጣለን።

ከዚህ በታች ያለውን ጋዜጣ በድንብ ያንብቡ

ለበለጠ መረጃ
📞 ስልክ ቁጥር: +251 91 167 0317
🌐 ዌብሳይት: https://jkskarateethiopia.com

በ ETFC 003 የውድድር መድረክ ላይ ጆኒ ጂጁሱ ከቢንያም ሽብሬ ጋር በኤምኤምኤ (MMA) ውድድር ለመገናኘት ዝግጁ መሆኑን በመግለጽ ግልጽ የውድድር ጥሪ (Callout) አቅርቧል።ከውጭ ሀገ...
12/09/2026

በ ETFC 003 የውድድር መድረክ ላይ ጆኒ ጂጁሱ ከቢንያም ሽብሬ ጋር በኤምኤምኤ (MMA) ውድድር ለመገናኘት ዝግጁ መሆኑን በመግለጽ ግልጽ የውድድር ጥሪ (Callout) አቅርቧል።

ከውጭ ሀገር የሚመጡ ተወዳዳሪዎችን ብቻ የተሻሉ አድርጎ የመመልከት አስተሳሰብ ትክክል እንዳልሆነ የገለጸው ጆኒ፣ በሀገር ውስጥ ተለፍቶና ተሰልጥኖ የሚገኝ አቅም ምን ያህል የሚያኮራ እንደሆነ በመድረኩ ለማሳየት ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል።

ቢንያም ጥሪውን ተቀብሎ ወደ ውድድር ከወጣ የሰከንዶች እድል እንደማይኖረውና ውድድሩ ከመጀመሪያው ዙር ሳይሻገር በፍጹም የበላይነት እንደሚያሸንፈው በሙሉ እምነት ገልጿል።

ቢንያም ሽብሬ ይህንን የጆኒ ጂጁሱ ከባድ የውድድር ጥሪ ተቀብሎ ወደ መድረክ ይወጣ ይሆን? እርስ በእርስ ቢገናኙ የትኛው አሸናፊ ይሆናል?

28/08/2026

ሌላ ትኩሳት

28/08/2026
ከዚህ ቀደም ጆኒ ጋር Fight ለማድረግ የቀረቡ ተፋላሚዎች በእልህ እና በስሜት እንዲሁም ዳጎስ ያለ ብር ለማግኘት ሲሉ ያለ ፕሮፌሽናቸው ዘው ብለው በመግባት ሲቀጠቀጡ እና ተመልካቾችን ሲያበ...
28/08/2026

ከዚህ ቀደም ጆኒ ጋር Fight ለማድረግ የቀረቡ ተፋላሚዎች በእልህ እና በስሜት እንዲሁም ዳጎስ ያለ ብር ለማግኘት ሲሉ ያለ ፕሮፌሽናቸው ዘው ብለው በመግባት ሲቀጠቀጡ እና ተመልካቾችን ሲያበሳጩ አይተናል።

የአሁኑ ግን ከወትሮው ይለያል ምክንያቱም ፣ ማስተር ሃሰን ሞሚን እድሜልኩ በዚህ ሞያ ላይ ከፍተኛ ልምድ ያካበተ ሲሆን ፣ ከአፋር ተነስቶ አገራችን ኢትዮጵያን ወክሎ በተለያዩ የአለም ሃገራት ውድድር አድርጎ ብዙ ሜዳልያዎችን ማግኘት የቻለ ብርቱ ወጣት ነው።

ማስተር ሃሰን ሞሚን ልክ እንደ #ሴዶና ለገንዘብ or ለ ዝና ሲል ወደማይችለው MMA fight ለማድረግ የመጣ አንደለም።

ምክንያቱም ማስተር ሃሰን ማለት በገንዘብም ቢሆን አወዳዳሪው አካልም ቢሆን የማስተር ሃሰንን ያክል ግማሽ እንኳን አይናረውም። ለዝናም ፈልጎ ነው እንዳንል ኢንተናሽናል ፋይተር ነው።

ስለዚህ የሱ ዋናው ፍላጎት በ ሴዶ እና በንቃተ ህሊና የተበላሸው የ MMA fight
ክብር ወደ ቦታው ለመመለስ እና ለ ተመልካቾች ደግሞ ጥሩ ፍልሚያ ለማሳየት እንዲሁም ለአገራችን የእስፖርት እድገት የራሱን አሻራ ለማሳረፍ ሲል ብቻ ነው።

ስለዚህ በቀሉ ማለቴ ጆን ጥያቄውን ተቀበይና
ዝግጂትሽን ከወዲሁ ጀምሪ እላለሁ ✅

Abdulfetah Mohammed ✍️

🥋🔥 ሴዶ ማርሻል አርት 🆚 ጆኒ ጂጂትሱ 🔥🥋ይህ ጨዋታ በእውነት አጓጊ ይሆናል! 👊ሴዶ በአቋም፣ በፍጥነትና በጥቃት ቅንጅት ጠንካራ ሆኖ ከቆመ፣ የጆኒ ጠንካራ ጎን ደግሞ ጂጂትሱ፣ መያዝና መሬት...
21/08/2026

🥋🔥 ሴዶ ማርሻል አርት 🆚 ጆኒ ጂጂትሱ 🔥🥋
ይህ ጨዋታ በእውነት አጓጊ ይሆናል! 👊
ሴዶ በአቋም፣ በፍጥነትና በጥቃት ቅንጅት ጠንካራ ሆኖ ከቆመ፣ የጆኒ ጠንካራ ጎን ደግሞ ጂጂትሱ፣ መያዝና መሬት ላይ ጨዋታ ሊሆን ይችላል።
ነገር ግን ጥያቄው ይህ ነው… 🤔
ሴዶ ጨዋታውን በአቋም ላይ ይቆጣጠረዋል? ወይስ ጆኒ ወደ መሬት አውርዶ የራሱን ጨዋታ ይጫወታል? 🔥
🎯 የእርስዎ ግምት ማን ነው?
በኮሜንት ላይ የሚያሸንፈውን ሰው እና ከቻሉ የማሸነፊያ መንገዱን ይጻፉ። 👇
🏆 ትክክለኛውን ግምት ለሰጡ 3 እድለኞች ልዩ ሽልማት ይኖራል! 🎁
🔥 … ማን ነው አሸናፊ?
ሴዶ? 🥋 ወይስ ጆኒ? 👊
via:-/ካርቲ ብላንች ካራቴ ማእከል ደሴ/ cartiblanch karate center dessie

Address

Dessie

Telephone

+251919961813

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዋሪየርስ ካራቴ ዶጆ & ማርሻል-አርት ገፅ/Warriors Karate Dojo & Marshal-art pagr posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share