06/09/2020
የጄምስ ሮድሪጌስ ዝውውር !
ኮሎምያዊው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ጄምስ ሮድሪጌዝ በሊቨርፑል ጎዳና ላይ ለአድናቂዎቹ ፊርማውን ሲያኖር ታይቷል ።
ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት አሊያም በጥቂት ቀናት ለመርሲሳይዱ ክለብ በይፋ ፊርማውን እንደሚያኖር ተገልጿል ።
sport
ስለ ሁሉም ሊግ ሚዘገብበት ፣ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ሚተላ?
06/09/2020
የጄምስ ሮድሪጌስ ዝውውር !
ኮሎምያዊው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ጄምስ ሮድሪጌዝ በሊቨርፑል ጎዳና ላይ ለአድናቂዎቹ ፊርማውን ሲያኖር ታይቷል ።
ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት አሊያም በጥቂት ቀናት ለመርሲሳይዱ ክለብ በይፋ ፊርማውን እንደሚያኖር ተገልጿል ።
sport
05/09/2020
✔ ቼልሲ ካይ ሃቬርትዝን ከባየርሊቨርኩሰን በ £71M የአምስት ዓመት ኮንትራት አስፈርሞታል ።
• ጀርመናዊው በጀርመን ቡንደስሊጋው በ 118 ጨዋታዎች 36 ጎሎችን በማስቆጠር 25 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቾ ማቀበል ችሏል ።
• ኬፓ አሪዛባላጋ 2018 ላይ ከአትሌቲክ ቢላባዎ በ £71.6M ከፈረመ በኋላ ይህ ሁለተኛው የቼልሲ ውድ ዝውውር ነው ።
“በሱ ዕድሜ ካሉት የዓለማችን ምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው ። ስለዚህ እኛ ቼልሲ ውስጥ ስለተገኘ በጣም ደስተኞች ነን”
“እሱ አስደሳች ፣ ባለተሰጥኦ ነው ። ሲዝኑ ከመጀመሩ በፊት ሙያውን እና ጥራቱን ወደ ስብስቡ መጨመር ስለቻልን እኛ ደስተኞት ነን” በማለት የቼልሲዋ ዳይሬክተር ሜሪና ግራኖቭስካያ ተናግራለች ።
• ሃቬርትዝ በሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ስር በክረምቱ ሰባተኛ ፈራሚ ነው ።
• የፊት መስመር ተጫዋቹን እና የሀገሩን ልጅ ቲሞ ዌርነር ፣ አማካይ ሃኪም ዚዬች ፣ ተከላካዮች ዜቪየር ምቡያምባ ፣ ማላንግ ሳር ፣ ቤን ቺልዌል እና ቲያጎ ሲልቫን በመከተል ስታምፎርድ ብሪጅ ደርሷል ።
• ከሊቨርኩሰን አካዳሚ ተመረቀ ። ሃቬርትዝ ባለፈው ሲዝን በ 45 ጨዋታዎች 18 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ። ይህ ባለሙያ ተጫዋች ፊት ለፊት ላይም መጫወት ይችላል ። ለሀገሩ ጀርመን ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች አንድ ጎል ማስቆጠር ችሏል ።
• ቼልሲ በ 2020/21 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሲዝን ሰኞ መስከረም 14 [ እ.ኤ.አ ] ከሜዳው ውጭ ብራይተንን ይገጥማል ።
like &share sport
05/09/2020
03/09/2020
⚽ ሃሙስ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ የዝውውር እና ሌሎችም አጫጭር የእግርኳስ ወሬዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ፣ ኮመንትና ሼር ማድረጉን አይርሱ!
────────────────────────────
▷ የዶን ቫን ደ ቤክ ዝውውር ይፋ ያደረጉት ማንቸስተር ዩናይትዶች አሁን ሰግሞ ያቋረጡትን የጃደን ሳንቾ ዝውውር ድርድር ሊመለሱበት ተዘጋጅተዋል። የተጭዋቹን የወኪል ክፍያ እና ደሞዙን ወኬጪዎች እያሰሉ ሲሆን፣ ለቦሩሲያ ዶርትመንዶች ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ አቅርበው ድርድር ማድረግ ይጀምራሉ። ድርድሩ ከተጀመረ በኃላ ደግሞ ሳንቾ ለዶርትመንዶች ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ሊነግራቸው ተዘጋጅቷል። (skysports)
────────────────────────────
▷ ሦስቱም ወገኖች ተጭዋቹ፣ ዩናይትዶች እና ዶርትመንዶች የሳንቾ ዝውውር በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ይፈልጋሉ። በዝውውሩ ላይ ከስምምነት እንደሚደርሱም ሦስቱም አካላት ያምናሉ። ዝውውሩ የመሆን ጥሩ እድል አለው። (Jamie Jackson)
────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች በቲያጎ አልካንትራ ዝውውር ላይ ወደ ድርድር እንዲገቡ የተደረጉት በባየር ሙኒክ ግፊት ነው። ሙኒኮች የሊቨርፑል ዝውውር ጥያቄ ላይ ተፎካካሪ ገዢ ክለብ በመፍጠር ዋጋው ላይ አድቫንቴጅ መያዝ ፈልገዋል። ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ምንም እንኳን ቲያጎን ቢያደንቀውም ከዶኒ ቫን ደ ቤክ ፊርማ በኃላ ሌላ አማካይ የማስፈረም ፍላጎት የለውም። አሁን ጀደን ሳንቾ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማው ነው። (espn)
────────────────────────────
▷ በክሪስ ስሞሊንግ ዝውውር ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ እና ሮማ መሃከል የሚደረገው ድርድር ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል። ዝውውሩ ከ€20m + €5m ድረስ ይፈጃል። (Fabrizio Romano)
────────────────────────────
▷ አርሰናሎች ዳኒ ሴባሎስን እና ገብርኤል ማጋልሄሽን ካስፈረሙ በኃላ አሁንም በዝውውር መስኮቱ ትልቅ ዝውውር ለመፈፀም ገበያ ላይ ናቸው። የሚካኤል አርቴታ ቀዳሚ ቀጣይ የዝውውር ኢላማ የአትሌቲኮ ማድሪዱ ጋናዊ አማካይ ቶማስ ፓርቴይ ነው። (mirror)
────────────────────────────
▷ አርሰናል እና ፒኤስዤዎች በሄክቶር ባለሪን ዝውውር ዙሪያ ድርድር እያደረጉ ነው። አርሰናሎች የ25 አመቱን ስፔናዊ ተከላካይ ማቆየት ቢፈልጉም ትክክለኛ የመሸጫ ዋጋ ከቀረበላቸው ግን ይለቁታል። (David Ornstein)
────────────────────────────
▷ ቤለሪን አዲስ ፈተናን ለመጋፈጥ ዝግጁ ነው። ስፔናዊው ተከላካይ የሚለቅ ከሆነ ለቀሪ የአርሰናል ዝውውር ኢላማዎች ስኬት ቁልፍ ሚና የሚኖረው ይሆናል። የአርሰናሎች የቶማስ ፓርቴይ ዝውውር ፍላጎት እንዳለ ነው፣ የሊዮኑ አማካይ ሁሴም አዋር ዝውውር ንግግርም እንዳለ ነው። (David Ornstein)
────────────────────────────
▷ ሆኖም ሊዮኖች ለፈረንሳዊው አማካያቸው ሁሴም አዋር ዝውውር አርሰናሎች ከ£43.2m በላይ ሂሳብ እንዲከፍሏቸው ይፈልጋሉ። (Jon LeGossip)
────────────────────────────
▷ አዲሱ የባርሴሎና አለቃ ሮናልድ ኪውማን የሊቨርፑሉን አማካይ ጂዎርጂንዎ ዊናልድረምን በተከፈለው መስዋዕት ሁሉ በመክፈል እንዲያስፈርሙላቸው ይፈልጋሉ። (ESPN)
────────────────────────────
▷ ፒኤስዤዎች የ 21 አመቱን ፈረንሳዊ የአርሰናል አማካይ ማቲዮ ጎንዲዚን እድል አላቸው
like&share
21/05/2020
ገራሚ የተቆረጡ የፊልም ትእይንቶች የሚያገኙበት
subscribe subscribe
subscribe subscribe
21/05/2020
አዲሱ ምርጥ you tube channal subscribe ያድርጉ
https://youtu.be/0hhklqk6_aQ
21/05/2020
18/05/2020
Follow follow
18/05/2020
🔲 || የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ይሮፓ ሊግ መመለሻ ቀን. . .
👉 || አብዛኛው የአውሮፓ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታውሳል ባሳለፍነው ቅዳሜም የጀርመን ቡንደስሊጋ ፈር ቀዳጅ በመሆን ሊጉን በዝግ ስታድዮሞች ጀምሯል።
👉 || የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ይሮፓ ሊግ ውድድሮች መቼ እንደሚጀምሩ እስካሁን በውል የታወቀ ነገር የለም ::
👉 || ሆኖም ግን የUEFA ፕሬዝደንት የሆኑት አሌክሳንደር ሳፋሪን ለቢን ስፓርት በሰጡት ቃለመጠይቅ ላይ ውድድሮቹን እስከ መጪው ነሀሴ ለማጠናቀቅ ማቀዳቸውን የተናገሩ ሲሆን በተለይ ደግሞ የጀመርመን ቡንደስሊጋ መጀመር ለእግር ኳሱ አለም ትልቅ ተስፋን የሰጠ እና ሌሎች ውድድሮችም ከተቋረጡበት እንደሚጀምሩ ተስፋ የሰጠ መሆኑን ገልፀዋል።
omega SporSportz Bonanza