03/01/2023
በ20ኛው የሰሜን ጎንደር ዞን የባህል ስፖርት ሻምፒዎና ውድድርና የባህል ፌስቲቫል የደባርቅ ወረዳ በሻህ በወንድ 1ዋንጫ፣ ቡብ በወንድና በሴት 2 ዋንጫ ፣ በገበጣ 18ጉድጓድ በወንድ 1ዋንጫ ፣ በትግል በሴቶች 1 ዋንጫ ፣ በባህል ፌስቲቫልና የፀባይ ዋንጫ 1ዋንጫ እንዲሁም የአጠቃላይ አሸናፊ 1ወንጫ በጠቅላላው የ7 ወንጫ በማምጣት እንደተለመደው ከሁሉም ወረዳዎች የበላይነቱን አስጠብቋል
31/12/2022