29/06/2021
We are on the way come on Guy 🤜🤛 This is NeNew Generation world taekwon-Do Traininig centereNew Generation world taekwon-Do Traininig centeroNew Generation world taekwon-Do Traininig centeraNew Generation world taekwon-Do Traininig centerNew Generation world taekwon-Do Traininig centerNew Generation world taekwon-Do Traininig centerrNew Generation world taekwon-Do Traininig centereNew Generation world taekwon-Do Traininig center💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
🥋🥋🥋🥋🥋🥋🥋🥋🥋🥋🥋🥋🥋
26/05/2021
ዘወትር ሰኞ እሮብ እና አርብ በጠዋት እና ከሰዓት ፈረቃ በቦዲቲ የመጀመሪያ ደረጃ(ጁንየር)ት/ቤት ግቢ
29/05/2020
Teakwondo is art
ቴኳንዶ ጥበብ ነው
Give respection to your senior &Give respectfull treatment to your junior
10/05/2020
#ከአስተዳደሩ #የተሰጠ #መግለጫ
==============*******==============
ነገ ከግንቦት 3/2012 ዓ.ም ጀምሮ በቦዲቲ ከተማ የሚደረጉ የንግድ እንቅስቃሴዎች ማለትም፦
=የጀበና ቡና
=ጫት ቤቶች
=መጠጥ ቤቶች(ግሮሰሪ እና ጠጅ ቤቶች)
=ፑልና ከረንቡላ ቤቶች በከተማው አስተዳደር የተጣለባቸው እገዳ እስኪነሳ ድረስ ላልተወሰነ ግዜ አጠቃላይ እንቅስቃሴያቸው እንዲቋረጥና ከትራንስፖርቱ ዘርፍም፦
=የሞተር ብስክሌት=1 ሰው
=ባለ 3 እግር ባጃጅ 2 ሰው ብቻ በመያዝ የህዝብ አገልገሎት እንዲሰጡ መመሪያ ተላልፏል።ከላይ የተጠቀሱትን ደንብና መመሪያ በማይተግብሩት ግለሰቦችና ተቋማት ላይ መንግስት ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስድ ከወዲሁ ያሳስባል!!!!