Bahir dar kenema football club

Bahir dar kenema football club https://youtube.com/ Endless Waves

🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognizing me for creating engaging content that sparks an interest amo...
24/06/2026

🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognizing me for creating engaging content that sparks an interest among my fans!

የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ....ፍፁም ፍትሐለሁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላለበት የወዳጅነት ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ ጥሪ ቀርቦለታል ።ከባሕር ዳር ከነማ ታዳጊወች የተገኘው እና ላለፉት ዓመታ...
27/05/2026

የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ....

ፍፁም ፍትሐለሁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላለበት የወዳጅነት ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ ጥሪ ቀርቦለታል ።

ከባሕር ዳር ከነማ ታዳጊወች የተገኘው እና ላለፉት ዓመታት ፈጣን እድገት እያሳየ የሚገኘው ፍፁም ፍትለው በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጥሪ ተደርጎለታል ።

እንኳን ደስ አለህ
መልካም ዕድል

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የፊታችን ረቡዕ ይጀመራሉ::
27/04/2026

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የፊታችን ረቡዕ ይጀመራሉ::

የ29ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ከመጀመራቸው በፊት ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ
26/04/2026

የ29ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ከመጀመራቸው በፊት ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

ሀላባ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት።
15/04/2026

ሀላባ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት።

ሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሃያ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ-------------------------------------------ጨዋታው ተጠናቀቀ------------------------⚽ ባህር ዳር...
15/04/2026

ሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሃያ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ
-------------------------------------------
ጨዋታው ተጠናቀቀ
------------------------
⚽ ባህር ዳር ከነማ 1 - 1 ኢትዮጵያ መድን⚽
90+5 አደም አባስ
📆 ሚያዝያ 07, 2018 ዓ.ም
⏰ 9:00 ሰዓት
🏟 በአበበ ቢቂላ ስታድየም⛳️
---------------------------
🛡ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባህር ዳር ከነማ

ለመላው የጋሞ ጨንቻ ደጋፊዎች ተጫዋቾች : ኮችንግ ስታፍ እና አመራሮች የሐገሪቱን ከፍተኛ የውድድር እርከን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመቀላለቀላችሁ  እንኳን ደስ አላችሁ ።ባሕር ዳር ከነማ ...
13/04/2026

ለመላው የጋሞ ጨንቻ ደጋፊዎች ተጫዋቾች : ኮችንግ ስታፍ እና አመራሮች የሐገሪቱን ከፍተኛ የውድድር እርከን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመቀላለቀላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ።

ባሕር ዳር ከነማ በቀጣዮ ዓመት በሚኖራችሁ ውድድር ሊጉን በመቀላቀላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ አብሯችሁ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ከአሁኑ ይገልፃል ።

ባሕር ዳር ከነማ ስፓርት ክለብ

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛው ሳምንት መርሐ ግብር !
10/04/2026

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛው ሳምንት መርሐ ግብር !

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
10/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የደረጃ ሰንጠረዥ ከ26ኛው ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ !
10/04/2026

የደረጃ ሰንጠረዥ ከ26ኛው ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ !

Address

Bahir Dar
4444

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir dar kenema football club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bahir dar kenema football club:

Shortcuts

Share

Category