TEM Arsnal መድፈኛ

TEM Arsnal መድፈኛ

Share

ሀዋሳ

21/08/2026

‎🔥 አርሰናል የዉድድር አመቱን በድል ጀምሯል

‎⏱️ ተጠናቀቀ
‎🔴 አርሰናል 3 - 0 ኮቨንትሪ ሲቲ 🔵
‎⚽️15' ካይ ሃቨርትዝ
‎⚽️23' ቡካዮ ሳካ
‎⚽️49' ኦዴጋርድ

‎➣ Tem_Arsenal

21/08/2026

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿💥 | የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 26/27 የውድድር አመት የመክፈቻ ጨዋታ :-

⏰ እረፍት'

አርሰናል 2-0 ኮንቨንትሪ

21/08/2026

✅ የሲዝኑ የመጀመሪያ ጌም አሰላለፋችን ወጥቷል

➖ ባሳለፍነው ሳምንት ሲቲን ድል ያደረግንበት የተከላካይ መስመር ተደግሟል

➖ ዲክላን ከስኬሊና ሱፐር ኦዳ ጋር አማካይ ክፍሉን ይመሩታል

➖ ሳካ ሀቨርት ዞሊስ የአጥቂ መስመር ተመራጭ ተጫዋቾች ናቸው

➖ ከአርሰናል እንደሚወጡ የሚጠበቁት ሄሱስ ፣ ኔሊ ፣ ቬራ ፣ ኔልሰን ከስብስብ ውጭ ናቸው

➖ ሀሪፍ የተቀያሪ አማራጭም በተጠባባቂ ወንበር ላይ አለን

ይቅናን 🙏

Photos from TEM Arsnal መድፈኛ's post 21/08/2026

🚨 𝐄𝐙𝐑𝐈 𝐊𝐎𝐍𝐒𝐀 𝐈𝐒 𝐀𝐍 𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋 𝐏𝐋𝐀𝐘𝐄𝐑! ኮንሳ በአርሰናል ቀለም 🔴⚪️

✍️ኮንሳ በክለባችን ቤት 4 አመት የሚያቆየውን ውል የፈረመ ሲሆን ብቃቱ እየታየ ተጨማሪ አንድ አመት ለመፈረም ስምምነት ውል ፈርሟል

ለኮንሳ ዝውውር

💰 £51M + £4M in add-ons

🔢 በክለባችን ቤት 15 ቁጥር ማልያን ይለብሳል

😮‍💨🔥𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄 𝐓𝐎 𝐓𝐇𝐄 𝐁𝐄𝐒𝐓 𝐓𝐄𝐀𝐌 𝐈𝐍 𝐋𝐎𝐍𝐃𝐎𝐍, 𝐄𝐙𝐑𝐈! ❤️🤍

𝐃𝐎𝐍𝐄 𝐃𝐄𝐀𝐋. 🤝🏆

#𝗖𝗢𝗬𝗚

19/08/2026

አርሰናል የኢዝሪ ኮንሳን ዝውውር አገባዶታል።የ28 አመቱ የአስቶንቪላ ተከላካይ ዝውውር ላይ የአርሰናል ክለብ ባለቤቶች መሳተፋቸው ታውቋል።

Tem Arsenal

16/08/2026

ማድሪዶች ብር ጨምረው በቪኒ እናቀያይር ቢሉን እራሱ አንሰማቸውም ነው ምላቹ🤫 6 የጎል አስተዋጽኦ እግሩ መድፉ መንደር ከረገጠ ጀምረው ሲጀመር ቪኒ ጁኒየር ማን ነው👌

Tem Arsenal

16/08/2026

✅ መድፉ ጥሩ ጅማሮ አድርጓል ሀሪፍ የጎል አድቫንቴጅ ይዞም የመጀመሪያውን አጋማሽ አጠናቋል

➖ ዴቪድ ራያ ለመድፉ ምን ማለት እንደሆነ በውስን ቅፅበቶች አስመልክቶናል

➖ ማንሲቲ ጥሩ የጎል አድቫንቴጅ መፍጠር ቢችሉም በቀደመው አስፈሪ ጥንካሪያቸው ላይ ያሉ አይመስሉም

➖ ዞሊስ ሀሪፍ ነች አጨዋወቷ ደስ ይላል ግን ደግሞ ቀጥተኛ መሆኗ ኳስ በግራ መስመር እንዳይረጋጋ መድፉም በቀኙ የማዱኬ ክፍል ኳስን ለማንሸራሸር እንዲገደድ አድርጓል

➖ ማዱኬ ዞሊስ ካላፊዬር ሳይረፋፍድ መቀየር አለባቸው አማካይ ክፍሉ ላይም ዙቢ ወይም ራይስ ቢጨመር ጥሩ ነው

➖ ምንም እንኳን በ2 ጎል ልዩነት መምራት ብንችልም የማጥቃትና መከላከል ድፓርትመንታችን ድክመት በግልፅ ታይቷል

ይቅናን 🙏

Tem Arsenal

08/08/2026

✅ OFFICIAL ብሩኖ ጉማሬሽ ሮድርጌዝ ሞራ #39 ዌልካም

አሰልቺው ዝውውር ፍፃሜውን አግኝቶ በስተመጨረሻ ብሩኖ መድፈኛ መሆኑ ይፋ ሆኗል

BG #39 WELLCOME ❤️ 🔥

Tem Arsenal

07/08/2026

🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ....

𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄 𝐓𝐎 𝐓𝐇𝐄 𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋, 𝐁𝐑𝐔𝐍𝐎 𝐆𝐔𝐈𝐌𝐀𝐑Ã𝐄𝐒! 🚨🇧🇷

Bruno Guimarães ለቻምፒዮኑ ክለብ ለአራት አመት የሚያቆይውን ውል ✍️

ብራዚላዊው ኮከብ ለቡድናችን ምን ይሠጣል ?
🔥 ያለው የመሪነት ብቃት
⚡️ ሃይል እና ጉልበት
🧠 የቡድናችንን ጥራት

💪 ጉማሬሽ በአርሰናል ቤር 39 ቁጥር ማልያ ይለብሳል

ለዝውውሩ £75m ተከፍሎበታል

Welcome to your new home, Bruno! ❤️🤍

05/08/2026

✅ የቪኒ ዝውውር ድራማ ቀጥሏል

ማድሪድ አመሻሹ ላይ ለቪኒ የተሻሻለ ኦፈር አቅርበውለታል የቪኒ ካምፕም ደስተኞች እንደሆኑ መረጃወች ወጥተዋል ቪኒ በማድሪድ ለመቆየት የተቃረበ ይመስላል የሚለው መረጃ ጠንከር እያለ እድገት እያሳየ ነው አሁንም ውሳኔው በተጫዋቹ እጅ ያለ ነው (በቪኒ አርሰናል ኬዝ እስከ ዛሬ ምንም መረጃ ያላወጣው ፋብሪዚዬ ሮማኖ አመሻሹ ላይ የቪኒ ኩንትራት ማራዘሚያ በጥሩ ሂደት እንዳለ በድግግሞሽ ተናግሯል)

በሌላኛው ሳይድ ደግሞ #ቪኒ ከ63 ሚሊዬን በላይ ተከታዬች ባሉት የኢንስታግራም ገፁ ፖስት ያደረጋቸውን መረጃወች በሙሉ ማጥፋቱ ሌላኛው ትኩረትን የሳበ ነገር ሆኗል

መጭወቹ 24/48 ሰአታት የቪኒን ፋይል ለመዝጋት ወሳኝ ይመስላሉ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


ቱላ
Awassa