27/05/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
በሙሉ
እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የኢድ አል አድሃ
(አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
በዓሉ በመተሳሰብ፣ በአብሮነትና በፍቅር
የተሞላ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
ፌስ ቱ ፌስ ጂም የጤናዎ አጋር በመሆን
ከጎንዎ ነዉ።
ይህን አስመልክቶ ጂማችን ረቡኡ ግንቦት 19-2018ዓ.ም ሙሉቀን ዝግ ነዉ::
ዒድ ሙባረክ!
ኢንስትረክተር ዮሐንስ ኃ/ማርያም
ዋና ስራ አስኪያጅ
ፌስ ቱ ፌስ ጂም.
06/03/2026