Life Sport ላይፍ ስፖርት

Life Sport ላይፍ ስፖርት ✍️ይህ በናፍቆት ኣሰፋ( ኃይ-ልሻ ) እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ ትኩስ እና ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን የምታገኙበት የስፖርት ገፅ ነው🙏።

Spain World Champion Well Deserved National Team  🇫🇷 የፈረንሳይ አምበል ኪሊያን ምባፔ በአስር ጎሎች የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ መሆኑን አረጋግጧል። ኪሊያን ምባ...
19/07/2026

Spain World Champion
Well Deserved National Team

🇫🇷

የፈረንሳይ አምበል ኪሊያን ምባፔ በአስር ጎሎች የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ መሆኑን አረጋግጧል።

ኪሊያን ምባፔ የኮከብ ግብ አግቢነቱን በተከታታይ የአለም ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።

ኪሊያን ምባፔ በተጨማሪም የአለም ዋንጫ የምንጊዜም ጎል አግቢ ሪከርድን በ 2️⃣2️⃣ጎሎች የግሉ መሆኑን አረጋግጧል።

ሌላኛዉ ፈረንሳዊ ሚካኤል ኦሊሴ በ7 አሲስት አጠናቛ።

👉48 ሀገራትን የያዘው ዓዲሱ የ2026 የዓለም ዋንጫ ምድብ ድልድል በዚህ መልኩ ይፋ ሆኗል
05/12/2025

👉48 ሀገራትን የያዘው ዓዲሱ የ2026 የዓለም ዋንጫ ምድብ ድልድል በዚህ መልኩ ይፋ ሆኗል

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የወርሀ ኅዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ስምንት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረ...
04/12/2025

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የወርሀ ኅዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ስምንት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

⏩ ባርንስ

⏩ ዲውስቡሪ ሀል

⏩ ጄርሚ ዶኩ

⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ

⏩ ጊብስ ዋይት

⏩ ሬስ ጄምስ

⏩ ዴክላን ራይስ እና

⏩ ኢጎር ቲያጎ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

ራይስ ለአስቶንቪላ ጨዋታ እንደሚደርስ ገለጸ ! የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተሰላፊ ዴክላን ራይስ ትላንት ምሽት ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር ይታወሳል። እንግሊዛዊው ተጨዋች ዴክላን ራይስ አሁን ላይ...
04/12/2025

ራይስ ለአስቶንቪላ ጨዋታ እንደሚደርስ ገለጸ !

የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተሰላፊ ዴክላን ራይስ ትላንት ምሽት ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር ይታወሳል።

እንግሊዛዊው ተጨዋች ዴክላን ራይስ አሁን ላይ በመልካም ጤንነት ላይ መሆኑን ለስካይ ስፖርት አረጋግጧል።

ዴክላን ራይስ አክሎም ቅዳሜ በቪላ ፓርክ ከአስቶን ቪላ ጋር ለሚደረገው መርሐግብር ዝግጁ እንደሚሆን ተናግሯል።

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የኅዳር ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሰል...
04/12/2025

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የኅዳር ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በዚህም መሰረት :-

⏩ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ

⏩ አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ

⏩ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ

⏩ አሰልጣኝ ሁርዜለር

⏩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እና

⏩ አሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫ በእጩነት ቀርበዋል።

ቀይ ቀበሮዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል ! የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከኬንያ ጋር ያደረገውን የደረጃ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለብሔራዊ ቡድኑ የማሸነፊያ ግቦችን ዳዊት ካ...
02/12/2025

ቀይ ቀበሮዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል !

የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከኬንያ ጋር ያደረገውን የደረጃ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ለብሔራዊ ቡድኑ የማሸነፊያ ግቦችን ዳዊት ካሳው ፣ ቢኒያም አብረሀ እና ብሩክ አስቆጥረዋል።

ቀይ ቀበሮዎቹ ውድድሩን በሶስተኝነት በማጠናቀቅ ለ 17ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።

በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ ከ 2️⃣2️⃣ አመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር አልፏል።

የቀይ ቀበሮዎቹ የፊት መስመር አጥቂ ዳዊት ካሳው በ 8️⃣ ጎሎች የውድድሩን ኮከብ ግብ አግቢነት ደረጃ እየመራ ይገኛል።

የጨዋታ አሰላለፍ !6:00 ኢትዮጵያ ከ ኬንያውጤት ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ፔጃችንንላይክ እና ፎሎው አድርጉ👇Life Sport ላይፍ ስፖርት
02/12/2025

የጨዋታ አሰላለፍ !

6:00 ኢትዮጵያ ከ ኬንያ

ውጤት ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ፔጃችንን
ላይክ እና ፎሎው አድርጉ👇
Life Sport ላይፍ ስፖርት

👉ማን ዩናይትድ ተጨዋቹ ወደ ልምምድ ተመልሷል ! የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማቲያስ ኩንያ ከጉዳቱ በማገገም ወደ ልምምድ መመለሱ ተገልጿል። ማቲያስ ኩንያ ባጋጠመው ጉዳት ምክ...
02/12/2025

👉ማን ዩናይትድ ተጨዋቹ ወደ ልምምድ ተመልሷል !

የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማቲያስ ኩንያ ከጉዳቱ በማገገም ወደ ልምምድ መመለሱ ተገልጿል።

ማቲያስ ኩንያ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ያለፉት ሁለት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች እንዳመለጡት ይታወሳል።

ማንችስተር ዩናይትድ የፊታችን ሐሙስ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።

ሉካ ሞድሪች🗣ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀሌ ትልቁን ክሬዲት የሚወስደው ሰው ጆዜ ሞሪኒሆ ነው::የሚፀፅተኝ ብቸኛው ነገር ከሱጋር ለረጅም ዓመት አለመስራቴ ነው ብሏል ሉካ።በሰዓቱ ማድሪድ ለጆዜ ከሲ...
02/12/2025

ሉካ ሞድሪች🗣
ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀሌ ትልቁን ክሬዲት የሚወስደው ሰው ጆዜ ሞሪኒሆ ነው::
የሚፀፅተኝ ብቸኛው ነገር ከሱጋር ለረጅም ዓመት አለመስራቴ ነው ብሏል ሉካ።
በሰዓቱ ማድሪድ ለጆዜ ከሲልቫ: ማታ እና ካዞርላ የቱን እንደሚፈልግ ሲጠይቀው እሱ ሉካን ብቻ ነው እምፈልገው እንዳላ ይታወቃል።
======
በሌላ ዜና ፈረንሳዊው የፔዤ ተጫዋች ዲዛየር ዱዌ ዛሬ የጎልደን ቦይ ሽልማቱን ተረክቧል ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911515222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Life Sport ላይፍ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Life Sport ላይፍ ስፖርት:

Shortcuts

Share

Category