Mame Sport page

Mame Sport page

Share

"ፈጣን ስፖርታዊ መረጃ በጥራት እና በፍጥነት! "ሁሌም ስፖርታዊ፣ ሁሌም ቀዳሚ"

01/09/2026

ማንችስተር ዩናትድ ፣ ሊቨርፑል እና አርስናል ገንዘብ አበድረን ተጫዋች እናስፈርም እያሉ ነው ምን ይሻላል?እኔ ከየት አመጣለሁ!😄

01/09/2026

OFFICIAL : ባርሴሎና ገብሬል ጄሱስን ከአርስናል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

01/09/2026

ማኑ ኮኔ ወደ ቼልሲ ስምምነቱ እጅጉን ተቃርቧል::
ኤንዞም ወደ ማን ሲቲ ተቃርቧል:!
[ FABRICE HAWKINS ]

01/09/2026

ሲቲ ኢንዞን በእንግሊዝ ሊግ ታሪክ ሪከርድ በሆነ ዋጋ በእጂ ሊያስገባ እጅጉን ተቃርቧል! FABRIZIO ROMANO

01/09/2026

TRANSFER DEADLINE DAY
ዝም ዝም ያሉ ክለቦች አሉ ምን ይሻላል?👀

01/09/2026

HERE WE GO ኬቨን ዳንሶ ወደ ሰንደርላንድ

FABRIZIO ROMANO

01/09/2026

HERE WE GO ንዋኔሪ በውሰት ወደ ዶርትመንድ

FABRIZIO ROMANO

01/09/2026

HERE WE GO ጃክ ግሪሊሽ ወደ ኤቨርተን በውሰት!

FABRIZIO ROMANO

31/08/2026

HERE WE GO ሙድሪክ እና ቶሲን ወደ ቶተንሃም!

FABRIZIO ROMANO

31/08/2026

በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ራዮ ቫልካኖን 5-2 በማሸነፍ የአሸናፊነት ግስጋሴውን አስቀጥሏል። ከ 3/3 ⚽️🔥

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Abeba
Addis Ababa