13/08/2026
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድር ዘመን መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል።
የሴቶች ኘሪምየር ሊግ ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉ፤ የውድድሩን ፎርማት በተመለከተ በደርሶ መልስ ጨዋታ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ክለቦችን በመጥራት ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
11/08/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ
ማክሰኞ ነሐሴ 5/2018
10/08/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ
ሰኞ ነሐሴ 4/2018
10/08/2026
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል ከ20 ዓመት በታች ናሽናል ካምፕ ላይ የሚገኙ 6 ተጫዋቾች ተካተዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዓርብ ነሐሴ 8 ከ8፡00 ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።
07/08/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ
ዓርብ ነሐሴ 1/2018
07/08/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
ዓርብ ነሐሴ 1/2018
06/08/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ
ሐሙስ ሐምሌ 30/2018
06/08/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
ሐሙስ ሐምሌ 30/2018
06/08/2026
ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ መድረክ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል!!
⭐️ በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከቻዱ ክለብ ኤግሎንስ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።
-ሲዳማ ቡና ይህንን ጨዋታ በድል የሚወጣ ከሆነ፣ በሁለተኛው ዙር የሱዳኑ አል ሂላል እና የቡርንዲው አግል ኖይር አሸናፊ የሆነውን ክለብ የሚገጥም ይሆናል።
⭐️በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከሱዳኑ አል ሂላል አልሳሂል ጋር የተደለደለ ሲሆን፣ የመጀመሪያውን የደርሶ መልስ ጨዋታ በሜዳው የሚያስተናግድ ይሆናል።
- ክለቡ ይህንን ዙር በድል ካጠናቀቀ ደግሞ ከዛንዚባሩ ኬኤምኬኤም እና ከሊቢያው አል አህሊ ትሪፖሊ አሸናፊ ጋር ለቀጣዩ ዙር ፍልሚያ እንደሚገናኝ ታውቋል።
👉 የሁለቱም ክለቦች የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የሚከናወኑ ሲሆን፣ የመልስ ጨዋታዎች ደግሞ በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ከመስከረም 1 እስከ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እንደሚደረጉ የውድድሩ የጊዜ ሰሌዳ ያሳያል።
31/07/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
ዓርብ ሐምሌ 24/2018