31/08/2026
🚨🎙 | ማይክል ካሪክ ስለ ኮቢ ሜኑ እንዲህ ብሏል፦
🛑"ዛሬ ብሩኖ ከፍተኛ ምስጋና እና አድናቆት እንደሚያገኝ እረዳለሁ፤ ይገባዋልም! ነገር ግን ኮቢ የመሀል ሜዳውን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ የመላው ቡድኑን ድንቅ ብቃት መሰረት የጣለበትና አስደናቂ እንቅስቃሴ ያደረገበት ጨዋታ ነበር።"
Manchester UnitedManchester United Fans ( Ethiopia)
29/08/2026
⚽️| ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ኢፕስዊች ታውን!
🏆| ፕሪምየር ሊግ - 2ኛ ሳምንት
🗓️| እሁድ፡ ነሐሴ 24፤ 2018 ዓ.ም
🏟️| ኦልድ ትራፎርድ ስታዲየም
⏰| ምሽት 12:30
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
29/08/2026
🚨⏳ የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት!!
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ለአዲስ የግራ ተከላካይ ፍለጋው የአስቶን ቪላውን 24 ዓመት የደች ተከላካይ ኢያን ማትሰንን (Ian Maatsen) ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧል።
🎯 ሉዊስ ሆል አሁንም የዩናይትድ ተመራጭ ኢላማ ሲሆን፣ ኒውካስል ግን ተጫዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኛ አይደለም።
ዩናይትድ ከማትሰን ጋር የሚያደርገው ዝውውር በቋሚ ውል ይሆናል ወይስ በውሰት መልክ ይዋቀራል የሚለው ግን እስካሁን ግልጽ አይደለም። 👀
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
28/08/2026
🚨ፊዮሬንቲና ጆሹዋ ዚርክዚን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ንግግር ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄም ለዩናይትድ ልከዋል! 🇮🇹
🛑በሌላ በኩል ዩናይትዶች የአጥቂ መስመራቸውን ለማጠናከር አማራጮችን እያዩ ሲሆን፣ የፍራይበርጉን አጥቂ ኢጎር ማታኖቪችን (Igor Matanović) ከሚፈልጉ ክለቦች መካከል አንዱ ሆነዋል! 👀
📰 ፋብሪዚዮ ሮማኖ / ላ ጋዜታ ዴሎ ስፖርት
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
25/08/2026
🏆 ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከዌይን ሩኒ በኋላ ይህንን ክብር ያገኘ የመጀመሪያው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል! 🔴
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2025/26ን የPFA Players’ Player of the Year ሽልማትን አሸናፊ ሆኗል፤ ከዚህ በፊት ይህንን ሽልማት ያሸነፈው የመጨረሻው የዩናይትድ ተጫዋች ዌይን ሩኒ በ2009/10 የውድድር ዘመን ነበር። 🏆❤️
ከ16 ዓመታት በኋላ… ካፒቴኑ የዩናይትድን ስም እንደገና ከፍ አድርጓል! 👑🔴
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
25/08/2026
🚨🏆 በመጨረሻም በይፋ ተረጋግጧል.. ብሩኖ ፈርናንደስ የ2026 የPFA የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች (Player of the Year) ተብሎ ተመርጧል። 🏆🔝
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
25/08/2026
🚨እንኳን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ በደህና መጣህ ካርሎስ ባሌባ! 🔴⚪️
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
24/08/2026
🚨ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ስማቸው በስፋት እየተያያዙ የሚገኙት 3ቱ የግራ መስመር ተከላካዮች፦
🏴 ሌዊስ ሆል (21)
🏴 ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ (19)
🇪🇸 አሌሃንድሮ ባልዴ (22)
ዩናይትድ ከእነዚህ ተጫዋቾች መካከል የቱን የሚያስፈርም ይመስላችኋል? 🤔
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
24/08/2026
🚨🔴🔵 ባርሴሎና የአሌሃንድሮ ባልዴን የዝውውር ዋጋ ወስኗል!
ባርሴሎና አሌሃንድሮ ባልዴን ለመልቀቅ £38.5 ሚሊዮን (€45 ሚሊዮን) እንደሚፈልግ ተዘግቧል። 🔴🔵
📰 ምንጭ፦ The Athletic
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)
24/08/2026
🚨 እንደ ዛሬ ዘገባዎች ከሆነ ካርሎስ ባሌባ በ ማንቸስተር ዩናይትድ የ20 ቁጥር ማሊያን የሚለብስ ይሆናል። 😍🔜
Manchester United Manchester United Fans ( Ethiopia)