Hot Sport

Hot Sport

Share

sport news

13/07/2026

ሩበን አሞሪም ለመጀመርያ ጊዜ በኤሲ ሚላን ቤት ማሰልጠን ጀምሯል።

13/07/2026

OFFICAL ✅

ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ማስፈረሙን ይፋ አደርጓል !

13/07/2026

ሪያል ማድሪድ ኦሊሴን የግሉ ለማድረግ ፔዤ ለኔይማር ከከፈለው ገንዘብ ጋር የሚመጣጠን ክፍያ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው። ይህም ወደ 223 ሚሊዮን ዩሮ ማለት ነው!

13/07/2026

🚨 ማንቸስተር ሲቲ ሃሪ ኬን በባየር ሙኒክ ቤት ያለውን ሁኔታ ለማወቅ ከክለቡ ጋር ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል።

" በጀርመን የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት መፈራረም አለመፈራረሙ ጥርጣሬ ባለበት ሰዓት ሲቲ የአጥቂውን የወደፊት ቆይታ በቅርበት እየተከታተለ ነው።

" ኬን አሁን ያለው ኮንትራት ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ ቀርቶታል ምንም እንኳን ባየርን ኮንትራቱን ለተጨማሪ አመታት እንደሚፈራረም ቢተማመኑም።

~ TEAMtalk

13/07/2026

ቲሊማንስ ወደ ማን ዩናይትድ!

HERE WE GO !!!

Fabrizio Romano 🎖️

11/06/2026

"በ2025/26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በሊጉ ደጋፊዎች ምርጥ ጨዋታ ተብሎ በይፋ የተመረጠው፣ በኤምሬትስ ስታዲየም አምስት (5) ጎሎች የተቆጠሩበትና አርሰናል በማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 3 የተሸነፈበት አስደናቂ ፍጥጫ ነው።"

03/05/2026

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እሁድ እለት በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።

31/08/2025

🥅 ⚽ የአርሴናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ተጫዋቾቹ ከፑማ የፕሪምየር ሊግ ኳስ ጋር መላመድ አለባቸው ብሏል።

አምራቹ የሊጉ ኳስ አቅራቢ የሆነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

16/08/2025

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን የሳውዲአረቢያውን ሀብታም ክለብ አልሂላል ጥያቄን ውድቅ እንዳደረገ ተናግሯል ።
"በዚህ ክለብ ህልሜን ገና አላሳካሁም። በብዙ መልኩ ለክለቤ ግልጋሎት መስጠት እንደምችል ይሰማኛል። ሁልጊዜም እንደምለው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከዚህ በኋላ ይበቃዋል አብረን መቀጠል አንችልም እስካላለ ድረስ በክለቡ እቆያለሁ" ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል። (Sky sports)

16/08/2025

የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል
አስቶንቪላ ከ ኒውካስትል - 8:30
ብራይተን ከ ፉልሀም - 11:00
ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም - 11:00
ቶተንሀም ከ በርንሌይ - 11:00 እንዲሁም
ዎልቭስ ከ ማንቺስተር ሲቲ - 1:30 ላይ መርሀግብራቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa