Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C

Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C

Share

Fit Corner Sport & ConsultancyPLC sport training , consultancy company based in Ethiopia Addis Ababa.

Photos from Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C's post 08/07/2026

ለመጪው ትውልድ ዛሬን ማሰብ
ሀገርን ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ ከሚያስፈልጉት ነገሮች አንዱ ምቹ የአየር ንብረት እንዲኖራት በማድረግ ነው።
ይህንንም ታሳቢ በማድረግ ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ዛሬ ማለዳ በአራዳ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐግብር አካሂዷል።
ንፁህ እና ለጤንነት አስፈላጊ የአየር ንብረት እንዲኖረን ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይሆን የተከልናቸውንም መንከባከብም እንዳለብን የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ዋና ስራ አ

Photos from Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C's post 05/07/2026

ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የ5ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ አካሄደ።
በማለዳ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ የጀመረው መርሐግብር የ5ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫን መነሻውን ከአድዋ ሙዚየም በማድረግ መድረሻውን በኮሪደር ልማት በለማው አዲሱ የቀበና የወንዝ ዳርቻ አድርጓል።
በመርሐግብሩ ላይ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክን የስራ ሀላፊዎችን ጨምሮ የአ/አ ከተማ መስተዳድር ወጣቶሽ እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ እንዲሁም የስፖርት ቤተሰቡ ተሳታፊ ሆነዋል።
በስፖርቱ ተሳታፊ የነበሩት እሁድ ማለዳን ያማረ እና ደማቅ ቀን እንዲሆንላቸው ላደረገው ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
https://t.me/FitCorner
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ

Photos from Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C's post 05/07/2026

A fantastic start to the day with an energetic Sunday Morning Mass Sport and 5K Run held in front of Fit Corner Sport. It was inspiring to see the community come together to promote health, fitness, and an active lifestyle.

A special thank you to Addis Media Broadcast and the Youth and Sport Bureau for their valuable partnership and support in making this event a success.

Together, we’re building a healthier, stronger, and more active community—one step at a time!

03/07/2026

ለ ቦርጭ መፍትሔ የሆነእቅስቃሴ

Photos from Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C's post 27/06/2026

👌👌ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከቤት ውጪ👌👌
ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ የአድዋ ጂም አባላቱን ያካተተ ከቤት ውጪ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ አካሄደ።
ከአ/አ መስተዳድር እና ከከተማው ቱሪዝም ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተካሄደው የእግር ጉዞን (Hiking) ያካተተው የዛሬው መርሐግብር መነሻውን ከአድዋ ሙዚየም በማድረግ በወንዝዳር በለማው የከተማው ውብ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ የእግር መንገድ ላይ በማድረግ መድረሻውን ከባህር ጠለል በላይ ከ2500 ሜትር በላይ በሆነው እንጦጦ ፓርክ አድርጓል።
በኮሪደር ልማቱ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴ ታቅደው በተሰሩት የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራዎች ላይም የተለያዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ተካሂዷል።
ንፁህ አየር እየተቀበሉ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው የገለፁት
የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ እንዳሉት ህብረተሰቡ መሰል እንቅስቃሴዎችን ባህሉ ሊያደርግ ይገባል ብለዋል። የአድዋ ጂምም በቀጣይነት ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎችን እንደሚያዘጋጅ ገልፀዋል። በተጨማሪም ለከተማ መስተዳደሩ እንዲሁም ለቱሪዝም ኮሚሽን ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
https://t.me/FitCorner
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ

Photos from Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C's post 27/06/2026

Great hike with my gym members at Entoto Mountains. Fitness meets nature!

27/06/2026

በእጦጦ ወንዝ ዳርቻ

21/06/2026

60 ዓመታትን በታማኝነት

Photos from Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C's post 21/06/2026

60 ዓመታትን በታማኝነት
ኮሜርሻል ኖሚኒስ 60ኛ ዓመቱን የምስረታ በዓል አከበረ።
ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪም ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ጋር በመተባበር የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አክብሯል።
ማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና
መነሻውን ቦሌ አትላስ አደባባይ ያደረገ የ5ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ የመርሐግብሩ አካላት ነበሩ።
በመርሐግብሩ ላይም የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር ጀነራል ኮማንደር ጥላሁን ፀጋዬ እና ሰራተኞች፣የአ/አ ከተማ መስተዳድር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አሰግደው ኃይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም የስፖርት ቤተሰቡ ተሳታፊዎች ሆነዋል።
የአካል ብቃት እንቅስቃሴው እና የ5ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በደማቅ ሁነት እንዲካሄድ ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ድርሻው የጎላ እንደነበር የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ ተናግረዋል።
የተለያዩ ተቋማት መሰል ዝግጅቶችን ከተቋማቸው ሰራተኞች ጋር በሚያዘጋጁበት ወቅት ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ሙያዊ ድጋፉን እንደሚያደርግም ተናግረዋል።
https://t.me/FitCorner
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa