28/08/2026
ጆኒን ማን ሊያሸንፈው ይችላል???
የተለያዩ እግርኳሳዊ መረጃዎች ትንታኔዎች ታሪኮች ዝዉዉሮችና ዉጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ላይክ ያድርጉንና በየእለቱ የስፖርት ዜናዎችን ያግኙ፡፡
Telegram https://t.me/berhansports
የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገራት የእግርኳስ መረጃዎች በትኩሱ የሚቀርቡበት ተወዳጅ ገጽ! አሁኑኑ ላይክ ያድርጉንና የስፖርት ዜናዎችን በየእለቱ ያግኙ፡፡
28/08/2026
ጆኒን ማን ሊያሸንፈው ይችላል???
27/08/2026
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል፦
19/08/2026
ማንችስተር ዩናይትዶች ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል። የተጨዋቹ የዝውውር ሒሳብ ገና ከስሞምነት ያልተደረሰበት ቢሆንም 60 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚሆን ይጠበቃል።
03/08/2026
የኒውካስትሉ ሉይስ ሆል የማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ የግራ መስመር ተመላላሽ ፍላጎት ቢሆንም ዩናይትዶች የአርሰናሉን ማይልስ ሌዋስ ስኬሊን በአማራጭነት ይዘውታል።
11/04/2026
አርሰናሎች በበርንማውዝ የሁለት አንድ ሽንፈትን በማስተናገድ ለዋንጫ የሚያደርጉትን ጉዞ በራሳቸው ጊዜ እያሰናከሉት ይገኛሉ።
06/04/2026
በርናንዶ ሲልቫ በወርሀ ሰኔ ማንችስተር ሲቲን እንደሚለቅ እርግጥ ሆኗል።
🏆 አንድ ጊዜ ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 ስድስት ጊዜ ፕሪሚየር ሊግ
🏆አራት ጊዜ ካራባዎ ካፕ
🏆 ሁለት ጊዜ ኤፍኤ ካፕ
ከአለም ዋንጫው በኃላ አዲስ ክለብ የመቀላቀል እቅድን ይዟል።
03/04/2026
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሁለት ጎሎችን እና አራት አሲስቶችን በማድረግ ለስድስተኛ ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጨዋችነት ሽልማትን ተቀብሏል።
03/04/2026
አዲሱ የቶተንሃም አሰልጣኝ ሮበርቶ ዲዘርቢ ክለቡ ወደ ታችኛው ዲቪዲዮን ቢወርድ እንኳን አብሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጧል።
''ትልቅ ፈተና ነው፤ እናም ምንም ቢፈጠር በቀጣይ የውድድር ዘመን የቶተንሃም አሰልጣኝ ሆኖ እቀጥላለሁ'' በማለት ተናግሯል።
17/03/2026
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ ይህን ይመስላል፦
24/02/2026
ማንችስተር ዩናይትድ ከኢንተር ሚላን እና ቦርሺያ ዶርትመንድ ጋር በመሆን ከቦክሲንግ ደይ በኃላ በአውሮፓ ታላላቆቹ አምስት ሊጎች ያልተሸነፈ ክለብ መሆን ችሏል።