ኤም/ M24 Media

ኤም/ M24 Media

Share

በአለም ዓቀፍ የተከናወኑ ወቅታዊና አዳዲስ የእግር ኳስ ክስተቶች በፔጃችን በጥልቀት ይዳሰሳሉ፡፡ 🙏

Z aim of this page is to provide you wonderful goal scorer round of Z world, to spread football every where, to encourage fans and to entertainment, refreshment.....

08/08/2026

የሊዮነል ሜሲ ወላጅ አባት እና ወኪል ጆርጅ ሜሲ በ68 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ :: ስካይ ስፖርት

06/08/2026

ቪኒ ጁኒየር በሳንቲያ ጎበርናባዎ እስከ 2032 የሚያቆየውን ውል መፈረሙ ተረጋግጧል ::
ፋብሪዚዮ

06/08/2026

ቡርኖ ጉማሬዝ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል :: ቡርኖ 👍 ራይስ ምርጡ የአለማችን የአማካይ መስመር ጥምረት

30/07/2026

ቼልሲ ማክሰንስ ላክሮክስን ከክሪስታል ፓላስ ማስፈረሙን አረጋገጠ

29/07/2026

ያን ዲያሞንዴ

" እህቴ ለሐያሉ ሪያል ማድሪድ ፈረምኩኝ እባክሽ አንድ ጊዜ ቀና ብለሽ እይኝ"

የወደፊቱ አብሪ ኮከብ ከአቢጃን አቧራማ ቦታ እስከ ሳንቲያጎ በርናባኦ ...ህይዎት ይቀጥላል

21/07/2026

ሞርጋን ሮጀርስ በከፍተኛ ገንዘብ የፈረመ 5ተኛው ተጫዋች መሆን ችሏል

19/07/2026

እስፔን ዋውውውውውውውውው
ላሮሐዎቹ የዓለም ቻምፕዩን ሁነዋል 👑💪💪💪

19/07/2026

የጌጌም ፕረሲንጉ አለቃ የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሁነው በይፋ ተሹመዋል ::💪💪💪

19/07/2026

ጥበበኛው ሊዮነል ሜሲ ወይስ አልጋ ወራሹ ትንሹ ላሚን ያማል ከወዲሁ በጉጉት እየተጠበቀ የሚገኘው የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የእግር ኳስ አፍቃሪያኑን ልብ ገዝቷል ::

ለመጀመሪያ ጊዜ 48 ሀገራቶች የተሳተፉበት 23ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በኒው ጀርሲ ፍፃሜውን ያገኛል ::

በ37 ቀናቶች ውስጥ 103 ጨዋታዎችን ያስተናገደው የዓለም ዋንጫ ሁሉንም ሀገራቶች ተራ በተራ እያሰናበተ አርጀንቲና እና እስፔንን ለፍፃሜ አገናኝቷል ::

ጅማሮውን በሜክሲኮ አስቴካ ስታድየም አድርጎ ማሳረጊያውን በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ለማካሄድ ዝግጅቱን ያጠናቀቀው የዓለም ዋንጫ የደቡብ አሜሪካ እና የአውሮፓ ሻምፒዮኖች የሚገናኙበት የዝሆኖች ትልቁ ፍልሚያ ተብሏል።

በሊዮነል ሜሲ እየተመራች ለፍፃሜ የደረሰችው የደቡብ አሜሪካዋ አርጀንቲና የአለም ሻምፒዮን ሆና በድጋሜ ዋጫዋን ለማሳት ትጫወታለች።

ነጭና ሰማያዊ ለባሾቹ በትልልቅ ጨዋታዎች ላይ ያላቸውን ልምድና ጠንካራ የመከላከል ባህል ተጠቅመው ዋንጫውን የማሳት እድል እዳላቸው እየተነገረ ይገኛል ::

ልክ እንደ ጉንዳን በታታሪነትና በቡድን ስራ የአለምን እግር ኳስ መቆጣጠር የቻለችው አርጀንቲና ጭንቅ ውስጥ ስትገባ ከጭንቅ የሚገላግላት የቁርጥ ቀን ልጇ ሊዮነል ሜሲ
በውድድሩ ድንቅ ብቃት ማሳየቱን ተከትሎ ተስፋዋን በሜሲ ላይ አድርጋለች ::

በሌላ በኩል በትንሹ ላሚን ያማል እየተመራች ለፍፃሜ የደረሰችው ስፔን በቴክኒክ እና በኳስ ቁጥጥር የተካኑ ተጫዋቾችን በስብስቧ ማካተቷን ተከትሎ ትልቅ ግምት ተሰቷታል ::

በፈጣን ቅብብሎሽ እና ፖሴሽን እግር ኳስ ላይ ትኩረት አድርገው የሚጫወቱት ላሮሀዎቹ መሀል ሜዳውን በላሚን ያማል፣ ሮድሪ እና ፔድሪ ይቆጣጠሩታል ተብሎ ይጠበቃል ::

እነደ እግር ኳስ ተንታኞች ቅድመ ግምት ከሆነ ጨዋታው በአንድ ጎል ልዩነት ወይም እስከ ተጨማሪ ሰዓት በመሄድ በመለያ ምት ሊጠናቀቅ እደሚችል ተገምቷል ::

ያም ሆነ ይህ 23ኛ የአለም ዋንጫ መዳረሻው ቦነስአይረስ ወይስ ማድሪድ የሚለውን ለመወሰን ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚካሄደውን ጨዋታ በመላው አለም ከ1.5 ቢሊየን በላይ ተመልካቾች ይከታተሉታል ተብሎ ይጠበቃል ::

18/07/2026

HERE WE GO
ሞርጋን ሮጀርስ ሰማያዊ መሆኑ ተረጋግጧል
ቸልሲ ለአስቶንቪል 117 ሚሊየን ዮሮ ለመክፈል ተስማምቷል

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
0111