Kolfe W5 Youth and Sport Media

Kolfe W5 Youth and Sport Media

Share

በስፖርት የታነጹ ትውልዶች እናፍራለን ።

Photos from Kolfe W5 Youth and Sport Media's post 15/08/2023

በክፍለ ከተማው ወረዳ 5 ''የመደመር ትውልድ'' የሀዋሪያት ሜዳ የወጣቶች እና ህጻናት የስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከል አሁናዊ ገፅታ

Photos from Kolfe W5 Youth and Sport Media's post 20/07/2023

"ለበጎነት እሰራለሁ ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ እናድን"
13/11/2015ዓ.ም
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት እንዲሁም ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስተባባሪነት "ለበጎነት እሰራለሁ ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ እናድን" በሚል መሪ ሀሳብ የክረምት የበጎ ፈቃድ ተግባር አንዱ የሆነው የደም ልገሳ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።በጎነት አያጎልም፣ሰውን ለመርዳት የሚያስፈልገው ሰው መሆን ብቻ ነው፤በክረምት ከሚከናዎኑ የበጎ ፈቃድ ተግባራት መካከል የደም ልገሳ የቤት እድሳት የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው።በመሆኑም በደም እጦት ህይወታቸው አደጋ ውስጥ ያሉ ወገኖችን ልዩና ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ደም በመስጠት እንታደጋቸው ሲሉ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመርሀ ግብሩ ላይ ተናግረዋል።

በዚህ መሰረት በዚሬው የደም ልገሳ መርሀ ግብር ላይ ከ32 በጎ ፈቃደኞች ውድ ደማቸውን መለገስ እንደቻሉ ማወቅ ተችሏል።

Photos from Kolfe W5 Youth and Sport Media's post 18/07/2023

በቀን 10/11/15 ዓ.ም 5 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀንበር በሚል መሪ ቃል በኮልፌ ወረዳ 05 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል የስፓርት ቤተሰቡን እና ባለሙያዎችን በማሳተፍ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ተካሂዷል።

Photos from Kolfe W5 Youth and Sport Media's post 16/07/2023

በክፍለ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት አዘጋጅነት አዲስ አበባ የሰላም ከተማ"ለሰላም እሮጣለው" በሚል መሪ ቃል የ 5 km የጎዳና ላይ ሩጫ እንዲሁም ልዩ ልዩ ስፖርት ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተከናውነዋል ።

Photos from Kolfe Keranio Communication /ኮልፌ ቀራኒዮ's post 16/07/2023
Photos from Kolfe W5 Youth and Sport Media's post 12/07/2023

ሁሉም የራሱን አሻራ ለማስቀመጥ ስራዎች እየተሰሩ
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 ወጣት ሊግ እና ወጣት ማህበር እንዲሁም የስፖርት ቤተሰብ የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ።

የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ወጣቶች ሃገራዊ ኃላፊነታቸውን የሚወጡ ፣ ሃገር በምትፈልጋቸው ጊዜ ቀዳሚ በመሆን በተለያዩ የወጣቱን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በሚያስፈልጉ ጉዳዮች ቀዳሚ ለመሆናችን ማሳያ የዛሬው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አንዱ ነው ብለዋል።

በነበረው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ1000 በላይ ችግኞችን የወጣቶች የስፖርት ቤተሰብና የወጣት ማህበር በጋራ ተቀናጅተው መትከላቸውን ገልፀው በሌሎች ስራዎችም ቅንጅታዊ አሰራርን በመድገም የወጣቱን ተሳትፎ የማረጋገጥ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

Photos from Kolfe W5 Youth and Sport Media's post 06/07/2023

ወረዳ 05 የሰራተኛኞች በቮሊቦል ከ10 ወረዳዎች 1ኛ በመሆን አጠናቋል እንኳን ደስ አለን 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

Photos from Kolfe W5 Youth and Sport Media's post 03/06/2023

ፕሬስ ሪሊዝ

በነገው ዕለት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ እንደሚካሄድ ተገለፀ።

ግንቦት 27/2015 የወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ያሲን ሁሴን እንደገለፁት በነገው ዕለት ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት በሚገኘው አስፓልት ላይ የማስ ስፖርት እንደሚካሄድ ገልፀዋል።
የወረዳችን ነዋሪዎች የሆናቹ ፣ ሴቶች ወንዶች ፣ ወጣቶች ህፃናትና አረጋውያን
እንዲሁም በተለያየ የስራ ዘርፍ ላዮ የምትገኙ ነዋሪዎቻችን ማለዳ 12 ሰዓት በመገኘት የስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እንድትሳተፉ ሲሉ ጥሪ አስተላልፋዋል።

Photos from አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau .'s post 24/05/2023
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Kolfe Keraniyo
Addis Ababa