08/08/2026
አሁን ነው London is Red ማለት በየጨዋታው ቀይ ልናይ ነው ይሄ ከመጣ☹️
Helen Arsenal
Arsenal forever
08/08/2026
አሁን ነው London is Red ማለት በየጨዋታው ቀይ ልናይ ነው ይሄ ከመጣ☹️
Helen Arsenal
08/08/2026
🚨 ሰበር ዜና 🚨
የሊዮኔል ሜሲ አባት ጆርጅ ሜሲ በዛሬው እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት አካባቢ አርፈዋል። 🕊️💔
ለሊዮኔል ሜሲ እና ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትን እንመኛለን። ❤️🩹
08/08/2026
08/08/2026
🚨🌍 ይፋዊ፦ ኦፕታ የዓለም 30 ምርጥ የእግር ኳስ ክለቦችን ደረጃ ይፋ አደረገ! 🔥⚽
የእግር ኳስ መረጃ ተቋሙ ኦፕታ በአሁኑ ወቅት የዓለም ምርጥ 30 ክለቦች የሆኑትን ደረጃ አውጥቷል። 👀
🥇 1. አርሰናል 🏴
🥈 2. ባየርን ሙኒክ 🇩🇪
🥉 3. ማንችስተር ሲቲ 🏴
4️⃣ 4. ፒኤስጂ 🇫🇷
5️⃣ 5. ባርሴሎና 🇪🇸
6️⃣ 6. ማንችስተር ዩናይትድ 🏴
7️⃣ 7. አስቶን ቪላ 🏴
8️⃣ 8. ሪያል ማድሪድ 🇪🇸
9️⃣ 9. ኢንተር ሚላን 🇮🇹
🔟 10. ሊቨርፑል 🏴
1️⃣1️⃣ 11. ቦርንማውዝ 🏴
1️⃣2️⃣ 12. ብራይተን 🏴
1️⃣3️⃣ 13. ኒውካስል ዩናይትድ 🏴
1️⃣4️⃣ 14. ብሬንትፎርድ 🏴
1️⃣5️⃣ 15. ቦሩሲያ ዶርትሙንድ 🇩🇪
1️⃣6️⃣ 16. ስፖርቲንግ ሊዝበን 🇵🇹
1️⃣7️⃣ 17. ኖቲንግሃም ፎሬስት 🏴
1️⃣8️⃣ 18. ቤንፊካ 🇵🇹
1️⃣9️⃣ 19. ቼልሲ 🏴
2️⃣0️⃣ 20. ክሪስታል ፓላስ 🏴
2️⃣1️⃣ 21. ሮማ 🇮🇹
2️⃣2️⃣ 22. ኮሞ 1907 🇮🇹
2️⃣3️⃣ 23. ፉልሃም 🏴
2️⃣4️⃣ 24. ክለብ ብሩጅ 🇧🇪
2️⃣5️⃣ 25. ጁቬንቱስ 🇮🇹
2️⃣6️⃣ 26. ባየር ሌቨርኩዘን 🇩🇪
2️⃣7️⃣ 27. ሊድስ ዩናይትድ 🏴
2️⃣8️⃣ 28. አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸
2️⃣9️⃣ 29. ኤቨርተን 🏴
3️⃣0️⃣ 30. ቶተንሃም ሆትስፐር 🏴
😱🔥 በደረጃው የተገረማችሁበት ክለብ የትኛው ነው?
🤔 አርሰናል 1ኛ መሆኑ ትክክል ነው?
😳 ሪያል ማድሪድ 8ኛ መሆኑስ?
👀 ቶተንሃም 30ኛ መሆኑ ያስገርማል?
👇 የእናንተን የ30ዎቹ ደረጃ በኮመንት ላይ አስቀምጡ! ⚽🔥
Football Era
08/08/2026
ሞውሪንሆ በማድሪድ ያወጡአቸው አዲስ ህጎች
ጆዜ ሞሪንሆ በሪያል ማድሪድ የሚተገበሩ አዳዲስ ህጎችን አስተዋውቀዋል ።
* ጥብቅ የተመጣጠነ ምግብ ቁጥጥር ፦ የተወሰኑ የቁርስ እና የልዩ መክሰስ ሜኑዎች ተዘጋጅተዋል ። ተጨዋቾች ከእንግዲህ የፈለጉትን ምግብ የመምረጥ ነፃነት የላቸውም።
* በጊዜ ቀድሞ መገኘት ግዴታ ነው ፦ ተጫዋቾች ከልምምድ አንድ ሰዓት በፊት ቫልደቤባስ (የስልጠና ማዕከል) መገኘት አለባቸው። የትኛውም ተጨዋች ደረጃው ሳይታይ ካረፈደ ይቀጣል።
* ለማርፈድ የገንዘብ ቅጣት የለም ፦ ይልቁንም ያረፈዱ ተጨዋቾች ከቡድኑ ተነጥለው ጠንከር ያለ የግል የጥንካሬ ማጎልበቻ ስልጠና መስራት አለባቸው።
* የጉዳት ማገገሚያ ስልጠና በማዕከሉ ብቻ ፦ የተጎዱ ተጨዋቾች ማገገሚያቸውን ጠዋትም ሆነ ከሰዓት በቫልደቤባስ ማከናወን ይጠበቅባቸዋል ። የግል የአካል ብቃት አሰልጣኞችን መያዝ ቢፈቀድም ሁሉም ስራዎች በክለቡ የአሰልጣኞች ስታፍ መመራት እና መቆጣጠር አለባቸው።
* በቡድን አብሮ መመገብ ፦ ሞሪንሆ ተጨዋቾች እና የአሰልጣኞች ስታፍ በቫልደቤባስ አዘውትረው አብረው እንዲመገቡ ይፈልጋሉ ።
07/08/2026
🚨 ሰበር ዜና: አርሰናል ኤንድሪክን በውሰት ለመውሰድ እየተከታተለ ነው! 🚨
በስፔን የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ አርሰናል የሪያል ማድሪዱን የፊት መስመር አጥቂ ኤንድሪክን ለማስፈረም ለረጅም ጊዜ ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል።
💥 ትልቅ ዜና: ሪያል ማድሪዶች ብራዚላዊውን ታዳጊ በዚህ የዝውውር መስኮት ለኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለብ በውሰት ለመስጠት ተስማምተዋል! 🇧🇷
👉 የትኛው ክለብ? እስካሁን ይፋ አልተደረገም። 👉 ነገር ግን አርሰናልም የፊርማው ባለቤት ለመሆን በውድድሩ ውስጥ አለበት! 👀
የተጫዋቹ መገለጫ:
🗓 እድሜ: 19
⚽ ቦታ: የፊት መስመር አጥቂ
⚡ ጥንካሬ: ፍጥነት፣ ጉልበት እና ድንቅ ኳስና መረብን የማገናኘት ብቃት፤ እውነተኛ የብራዚል ድንቅ ታዳጊ!
ለሚካኤል አርቴታ የጨዋታ ስልት ፍጹም የሚመጥን አጥቂ!
ምንጭ: (Arsenal Fans Official)
🔴 የመድፈኞቹ ደጋፊዎች፤ ኤንድሪክ በውሰት ወደ ኤሚሬትስ ቢመጣ ትደግፉታላችሁ? አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ! 👇
07/08/2026
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ....
𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄 𝐓𝐎 𝐓𝐇𝐄 𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋, 𝐁𝐑𝐔𝐍𝐎 𝐆𝐔𝐈𝐌𝐀𝐑Ã𝐄𝐒! 🚨🇧🇷
Bruno Guimarães ለቻምፒዮኑ ክለብ ለአራት አመት የሚያቆይውን ውል ✍️
ብራዚላዊው ኮከብ ለቡድናችን ምን ይሠጣል ?
🔥 ያለው የመሪነት ብቃት
⚡️ ሃይል እና ጉልበት
🧠 የቡድናችንን ጥራት
💪 ጉማሬሽ በአርሰናል ቤር 39 ቁጥር ማልያ ይለብሳል
ለዝውውሩ £75m ተከፍሎበታል
Welcome to your new home, Bruno! ❤️🤍
06/08/2026
Big Gabi has tattooed the premier League trophy on his lift Calf his love for Arsenal is incredible.❤
06/08/2026
🚨 𝐕𝐈𝐍𝐈𝐂𝐈𝐔𝐒 𝐉𝐑. 𝐔𝐏𝐃𝐀𝐓𝐄. 🇧🇷
🚨 ቪኒሲየስ ጁኒየር ኮንትራቱን ለማደስ ተዘጋጅቷል።
አርሰናል ገበያውን ያስሳል።
➠ዝርዝር መረጃ 🖊️
አርሰናል ለቪኒሲየስ ጁኒየር በሊጉ ታሪክ ውስጥ ካሉት ታላላቅ ፓኬጆች አንዱን አቅርቦለታል!
አርሰናል ቪኒን በፕሪምየር ሊግ ሪከርድ ገንዘብ እና በብዙ ተጨማሪ ነገሮች ሊያስፈርም ነበረ!
የምስል መብት ሙሉ ለመስጠት፣ በኢኮኖሚያዊ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የምርት ስሙን እያሳደገ እና የባሎንዶር ሽልማት የሚያገኝበትን እድል እንደሚያመቻቹለት ነግረውት ነበር።
በዓለም ላይ ባለው ምርጥ ሊግ ውስጥ እራሱን እንዲፈትሽ እና አርሰናልን ለቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ እንደሚያደርግ አስበው ነበር።
አርሰናል ለቪኒሲየስ ጁኒየር በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ውስጥ ትልቁን የዝውውር ጥያቄ አቀረቦለት ነበር።”
ነገር ግን ቪኒ በማድሪድ ለመቆየት ተዘጋጅቷል።
➠ [ HandofArsenal ]