N.K.F International Taekwon-do Training Center

N.K.F International Taekwon-do Training Center

Share

N.K.F international taekwon-do training center is martial school formed by former new kiros ITF teakwon-do club students.

This page mainly focus on ITF teakwondo and the activities we do in our club.

Photos from Ethiopian International Taekwon-Do Association's post 29/04/2026
Photos from አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau .'s post 20/04/2026
18/12/2025

ደረሰ! ደረሰ! ደረሰ!
ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ክለባችን ኒው ኪሮስ ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ክለብ የ8ኛ አመት የምስረታ እና የተማሪዎች ምርቃት በዓል ደረሰ። በዕለቱም የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ስራዎች ይቀርባሉ።
ታህሳስ 26 በ4ኪሎ ስፖርት ትምህርት ስልጠና ማዕከል አይቀርም።

24/10/2024
Photos from N.K.F International Taekwon-do Training Center's post 11/06/2024

ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ክለቦች ፌስቲቫል።

20/10/2023

እሁድ አይቀርም!!!
ክለባችን ኒው ኪሮስ ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ክለብ የተመሰረተበትን 6ኛ አመት የምስረታ እና የተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን እሁድ ጥቅምት 11 ቀን 2016ዓ.ም እየተጠባበቅን እንገኛለን።
በጉጉት የሚጠበቀው የዚህ ታላቅ የቴኳንዶ ፌስቲቫል ታዳሚ ለመሆን በዕለቱ 7:00 ላይ 4 ኪሎ ወወክማ መገኘት በቂ ነው።
እንዳያመልጦ!!!!!
እሁድ አይቀርም!!!

01/10/2023

ጥቅምት 11 ቀን የት ለማሳለፍ አስበዋል???
ተወዳጁ እና ተጠባቂው የምርቃት ፕሮግራማችን በዚሁ ቀን መሆኑንስ ሰምተዋል???
እንዳያመልጦ!!!!!!

30/05/2023

ክብር ለሚገባው ሰው ክብር መስጠት ትልቅነት ነው።
ከ ግንቦት 19-21 ቀን 2015 ዓ.ም በተዘጋጀው የፓተርን እና ስፓሪንግ ስልጠና ላይ ኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ሳቦም ኤልያስ ኩመል ያሳየው ድንቅ የስፓሪንግ እንቅስቃሴ በእውነቱ የሚደንቅ ነው። ከነበረበት ጉዳት አገግሞ በዚህ መልኩ የተሻለ የአካል ብቃት ላይ ሆኖ በማየታችን ታላቅ ደስታ እና መነቃቃትን በውስጣችን ፈጥሮብናል።
ሳቦም ኤላ በርታልን

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa