Garo Gere Soccer Agency

Garo Gere Soccer Agency

Share

A soccer agency work on football. our services
- player and club representation
- legal support and contract consultation
- contract negotiation.

17/08/2026

#አቤኔዘር #ዮሐንስ በችሎታና በፈጠራ የተሞላ አማካይ ሲሆን፣ ዕድሎችን በመፍጠር እና ከርቀት በመምታት የተለየ ችሎታ አለው። ባለፈው የውድድር ዘመን ለሀዋሳ ከተማ ሲጫወት ሁለት የማይረሱ የርቀት ጎሎችን በማስቆጠር ለቡድኑ አስፈላጊ ሚና ተጫውቷል። ⚽🔥

16/08/2026

#ዳግም #ወንድሙ ( #ሙጋቤ) ወጣትና በጣም ችሎታ ያለው ተከላካይ ነው። ኳስን በእግሩ በጥሩ ሁኔታ የሚቆጣጠር ሲሆን በBuild-up play በጣም ጥሩ ነው። አጭር፣ የጎን እና ረጅም ፓሶችን በትክክልና በፍጥነት የሚያደርግ ሲሆን፣ የቴክኒክ ችሎታውና የጨዋታ ግንዛቤው ተስፋ ሰጪ ዘመናዊ ተከላካይ ያደርገዋል። ⚽🔥

12/08/2026

⚽ናትናኤል ሻጋሞ ላለፉት 3 ዓመታት ለሀዋሳ ከተማ በትጋትና በታማኝነት ያገለገለ ምርጥ የተከላካይ አማካይ። 💙⚽

**ትጋትህ፣ ጥንካሬህ እና አስተዋፅኦህ አይረሳም! 👏🔥**

07/08/2026

ተሰጥኦ ያለው፣ ታታሪ እና ብሩህ የወደፊት ተስፋ የመስመር አጥቂ 🔥⚽ ተሰጥኦ፣ ትጋት እና ቋሚ አቋም። ተባረክ ሂፋሞ ለሚቀጥለው ፈተና ዝግጁ ነው። መልካም ስኬት! ⚽💙

01/08/2026

የሲዳማ ቡናው የመሀል ሜዳው መሰሶ ዮሴፍ ዮሃንስ።

2018 ሲዳማ ቡና ሻምፒዎን እንዲሆን ትልቅ አስተዋፆ ካደረጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ እሱ ነው ሜዳ ላይ ለክለቡ ሁሉ ነገሩን ሰጥቷል።

አልሸነፍ ባይነቱ ታታሪነቱ የተቃራኒ ቡንድንን አደገኛ የማጥቃት እንቅስቃሴዎችን በማቋረጥ የቡድኑን ሚዛን በመጠበቅ በማደራጀት ቡድኑን በማነሳሳት በአጠቃላይ ዮሴፍ ዮሃንስ ዘንድሮ ጥሩ የውድድር አመትን ያሳለፈ ድንቅ ተጨዋች መሆኑን አስመስክሯል።

⚽ ዮሴፍ ዮሃንስ 💪💪💪

29/07/2026

ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ያደገው በዋናው ቡድን አድጎ ጥሩ ግልጋሎት እየሰጠ ያለው በቀኝም በግራም ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው
⚽ፍቃደስላሴ ደሳለኝ (ጫላ) 💪

26/07/2026

ኤፍሬም ታምራት ጥሩ ኳሊቲ ያለው የግራ እግር ተጨዋች ፈጣን ነው ቀልጣፋ ነው ኢነርጄቲክ ነው ግራ መስመር ተከላካይም የመስመር አጥቂም ሆኖ መጫወት ይችላል ግራ ተከላካይ ላይ ሲጫወት በተደጋጋሚ over lap ያደርጋል ክሮሶች ያደርጋል ዘንድሮ 9 አሲስት አድርጓል። የመስመር አጥቂ ሲሆን ወደ ጎል አክርሮ የሚመታው ሹት ለግብ ጠባቂዎች ፈታኝ ነው የቆሙ ኳሶች አጠቃቀሙ ጥሩ ነው።

⚽ኤፍሬም ታምራት 💪

25/07/2026

ከሲዳማ ቡና ታዳጊ ቡድን ያደገው በግራም በቀኝ ተከላካይ ቦታን የሚጫወተው ፈጣሩ ታታሪው በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ሁሉ ለክለቡ ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው ወጣቱ ተስፈኛ
⚽አስቻለው ሙሴ 💪

24/07/2026

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ብዙ ጫወታዎችን ባያደርግም እንኩአን ያለፉትን ዓመታት የውጭ ሀገር ተጫዋቾችንም በሚገባ ሲፎካከር ተመልክተነዋል::

⚽መክብብ ደገፉ (የኬሮ) 💪

24/07/2026

ሊጉ ላይ ካሉ ጥሩ ችሎታ ካላቸው ጥቂት የግራ መስመር ተከላካዮች መካከል አንዱ የፋሲል ከነማው ኪሩቤል ዳኜ አንዱ ነው።
⚽ኪሩቤል ዳኜ ጥሩ Future ያለው ተስፈኛ ተጨዋች ነው።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Bole
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 05:00 - 21:00
Tuesday 05:00 - 21:00
Wednesday 05:00 - 21:00
Thursday 05:00 - 21:00
Friday 05:00 - 21:00
Saturday 05:00 - 21:00
Sunday 05:00 - 21:00