በብሉ ናይል ክልል ለ40 ዓመታት የሱዳን ሠራዊት ዋና የጦር ማዕከል የነበረችው ጂዘን እና ስልታዊቷ ኩርሙክ ከተማ በRSF ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። ይህ ክስተት የሱዳን ሠራዊትን ወታደራዊ አሰላለፍ ከመሰረቱ ያወዛወዘ ሲሆን፣ ቀደም ሲል ይሰራጩ የነበሩ የሀሰት ድል ዜናዎችን ዋጋ አሳጥቶታል።
#የሱዳንጦርነት #ዜና #ወቅታዊ
Sky Ethiopia
All stories that matter to Ethiopia
የህወሃት ጉድ
ትግራይ የተፈጠረ ጉድ ስሙት
የሀገራችን የሰራዊት አቅም ከማንም በላይ የጸና እና የዘመኑን ፈተና የሚመጥን ነው። ፅምዶ ለራሱ መሞቻውን ገደል እየቆፈረ ነው።
14/07/2026
Maanchistar Yunaayitid taphataa urjii Biraayitan Kaarloos Baaleebaa mallatteessifachuuf sochii eegaluun gabaafame.
14/07/2026
Maanchistar Yunaayitid Goolii eegaa ganna 35 jijjiirraa bilisaan mallatteessifate
06/07/2026
Bareedina Kubbaa Miilaa
Imalli Turizimii Itoophiyaa nama dinqa 😯
አዲስ አበባ ዛሬ ስታምር እያየሁ እገረማለሁ። ከለውጡ በፊት የነበረችው ከተማችን፣ ዛሬ በገዛችው አዲስ ልብስና ዘመናዊ ገጽታ እጅግ ተቀይራለች። መንገድ ሲሰፋ፣ ፓርኮች ሲለሙ፣ ህንጻዎች ሲቆሙ አዲስ አበባ የራሷን የለውጥ ታሪክ እየጻፈች ነው። ለውጥ ማለት ይህ ነው። ትናንትናን ማስታወስ፣ ዛሬን መኖር፣ ነገን ደግሞ በከተማዋ አዲስ ገጽታ ውስጥ ማለም። አዲስ አበባችን፣ የሁላችንም ኩራት!
#የኔከተማ #አዲስአበባ #የለውጥጉዞ #ኢትዮጵያ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
1000