ቅን መድረክ

ቅን መድረክ

Share

ራዕይ
!ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማና ባለፀጋ ትውልድ ማፍራት!

24/06/2026

ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም

"Elite Trainer" Dr. Hanna Yeshinegus
ከ10 አመት በላይ ስኬታማ የማሰልጠን ልምድ ያለት ድንቅ አሰልጣኝ ዶክተር ሀና የሺንጉስን ይዞላችሁ ይቀርባል!

በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ሰኔ 20/2018
ምሽት ከ3:00-4:30
በTelegram እና Tiktok live stream

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!

18/06/2026

ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም

አሰልጣኝና ኢኮኖሚስት ሱራፌል ጋሻውን ይዞላችሁ ይቀርባል!

በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ሰኔ 13/2018
ምሽት ከ3:00-4:30LT
በ Tiktok live stream

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!

Tiktok Link
tiktok.com/

13/06/2026

Today Night 3:00-4:30LT Tiktok live stream Amazing PD Training Testimony Sharing

Don't Miss it!

05/06/2026

ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም

አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላችሁ ይቀርባል!

ነገ ቅዳሜ ግንቦት 29/2018
ምሽት ከ3:00-4:30LT
በ Tiktok live stream

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!

Tiktok Link
tiktok.com/

03/06/2026

ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም

አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላችሁ ይቀርባል!

በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 29/2018
ምሽት ከ3:00-4:30LT
በ Tiktok live stream

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!

Tiktok Link
tiktok.com/

30/05/2026

ዛሬ ምሽት ከ3:00-4:30
በ Tiktok live stream እንገናኝ!

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!

Tiktok Link

tiktok.com/

29/05/2026

ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም

“Elite Trainer” and "Author"
Daniel Mesfin
ከ20 አመት በላይ የማሰልጠን ልምድ ያለው
አሰልጣኝ ዳንኤል መስፍንን ከካናዳ
በግሩም ስልጠና ይዞላችሁ ይቀርባል!

ነገ ቅዳሜ ግንቦት 22/2018
ምሽት ከ3:00-4:30
በ Tiktok live stream

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!

27/05/2026

ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም

“Elite Trainer” and "Author"
Daniel Mesfin
ከ20 አመት በላይ የማሰልጠን ልምድ ያለው
አሰልጣኝ ዳንኤል መስፍንን ከካናዳ
በግሩም ስልጠና ይዞላችሁ ይቀርባል!

በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 22/2018
ምሽት ከ3:00-4:30
በ Tiktok live stream

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!

Photos from ቅን መድረክ's post 26/05/2026

ቅዳሜ በነበረን የቅን መድረክ Tiktok live stream ፕሮግራም ድንቅ የሆነ ስልጠና ያጋራችንን የግል ስብዕና አሰልጣኝ አስማይት ወልዳይን እና አስደናቂ የሆነ ተሳትፎ ያደረጋችሁ ተሳታፊዎቻችንን ከልብ እያመሰገንን በዚህ ሳምንት ደግሞ በሌላ አሰልጣኝና ስልጠና እንገናኛለን!

ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Alem Cinema
Addis Ababa
110168

Opening Hours

08:30 - 12:30