18/01/2026
Sabom Abera Milkesa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sabom Abera Milkesa, Sports, Addis Ababa.
18/01/2026
29/12/2025
Assosa 19/4/2018
30/11/2025
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከአፋር ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የቴኳንዶ የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በሰማራ ከተማ ሰጠ።
ሕዳር 21፣ 2018ዓ.ም አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከአፋር ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የቴኳንዶ የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በሰማራ ከተማ ሰጥቷል።
ፌዴሬሽኑ ድጋፍና ክትትል በማድረግ ከአፋር ክልል ስፖርት ቢሮ ሀላፊዎች ጋር ሰፊ የሆነ ውይይት አድርጓል።
በቀጣይም ስፖርቱ ለህብረተሰቡ እና ለወጣቶች ተደራሽ እንዲሆን በሰፊው መስራት እንደሚያስፈልግ መግባባት ላይ ተደርሷል።
ስፖርቱን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የስፖርት ቁሳቁሶች በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ድጋፍ ተደርጓል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa