10/09/2026
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ happy Ethiopian new year🫶🏿❤️🫶🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹
My name is Tesfahun Delsalegn. I am an international lifeguard based in Germany, and I am also a professional basketball player.
10/09/2026
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ happy Ethiopian new year🫶🏿❤️🫶🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ወደፊትም ትቀጥላለች🇪🇹💪🏿🇪🇹🇪🇹💪🏿🇪🇹
part 2 ሁሉም ቢረዱኝ ደስ ባለኝ🙏🏾
ሁሌ ግራ ይገባኛል🙏🏾🙏🏾
የአእምሮ ሰላም የሰዎችን አሉታዊ አስተያየት እና ስድብ አለመቀበል የራስን ውስጣዊ ሰላም ይጠብቃል🇪🇹💪🏿🇪🇹💪🏿🇪🇹
አውሮፓ ያሉት ኢትዮጵያዊያን አንድ ላይ🇪🇹💪🏿🇪🇹💪🏿🇪🇹
አንቺን የመናገር ሞራል የሌላቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ አሉ አንቺ የሰራሽውን አንድ ፐርሰንት ያልሰሩ እና ሰዎች አወሩ ብለሽ ምንም ወደኋላ እንዳትቀሪ ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ አውቃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!🙏🏾❤️🙏🏾❤️
One love Ethiopia 🇪🇹 💪🏿 🇪🇹