DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት

DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት

Share

✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል 👇
https://t.me/Dagu_Sport

የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃ ምንጭ
ዳጉ ስፖርት ➢ ለቀዳሚነት ትሰራለች

Photos from DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት's post 07/15/2026

የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና

⌚️ ዕረፍት !

ሐረር ከተማ ቢ 0-0 እንደጋኝ ሻድጋሮቹ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

07/15/2026

ሐረር ከተማ B ከ እንደጋኝ

07/14/2026

የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና

የተስተካከለ የሴቶች ጨዋታ መርሐ-ግብር

10:00 ሰዓት

አርባ ምንጭ ከ ምድረገነት ሽረ
🏟ዩንቨርሲቲ ሜዳ

10:00 ሰዓት

ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከ ተስፋ አብሮ አደግ
🏟 ሳቢያን ሜዳ

10:00 ሰዓት

አብዲ ቦሩ ከ ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ
🏟 መከላከያ ሜዳ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

07/14/2026

የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፕዮና የቀጥታ ስርጭት ጨዋታዎችን ስፖንስር ያድርጉ

በነገው ዕለት 4:00 ሰዓት በሳቢያን ሜዳ

ሳቢያን ህብረት ከ ባምባሲ ቤልሚሊ የጨዋታው ስፖንሰር ሳዳም መሐመድ

📞0983586779 ይደውሉ

07/14/2026

ነገ 2:00 ሰዓት
እንደጋኝ ሻድጋሮቹ ከ ሐረሪ ከተማ B

​ለዚህ ተጠባቂ ጨዋታ የዳጉ ስፖርት የክብር ስፖንሰር ለሆኑት መ/ር አለልኝ በላቸው የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

​መ/ር አለልኝ የጉራጌን ባህል፣ ወግና እሴት በማስተዋወቅ ረገድ ግንባር ቀደም ከሚባሉ ትልልቅ ሰዎች አንዱ ናቸው። በተለይም በሰብዓዊነትና በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ያላቸው የጎላ ተሳትፎ፣ እንዲሁም ሚዲያን ለበጎ ተግባር እና ለማህበረሰብ ግንባታ በመጠቀም ያበረከቱት ላቅ ያለ አስተዋጽኦ ለዚህ ክብር እና ሽልማት አብቅቷቸዋል።
የእንደጋኝ ሻድጋሮቹ የጀርባ አጥንት

​ስለ ማህበረሰባዊ አገልግሎትዎ እና ለስፖርቱ ላደረጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏

​ Sport # የሀረሪ ቢ #እንደጋኝ #እግርኳስ #ስፖርት #ማህበረሰብ

ስፖንሰር ለመሆን ወይም ድጋፍ ለማድረግ ለመሆን 0983586779

Photos from DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት's post 07/14/2026

የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና

አራተኛ ቀን መርሐ-ግብር ሐምሌ 8

🏟 ሳቢያን ሜዳ
🏟 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሜዳ
🏟 መከላከያ ሜዳ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

07/14/2026

የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ጊምቦ ዳዲበን 1-0 ኬሌ ከነማ
67' ዮርዳኖስ እንግዳ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

07/14/2026

የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ወሊሶ ከተማ 0-0 ራማ ዓዲ አርባዕተ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

Photos from DAGU SPORT ዳጉ ስፓርት's post 07/14/2026

የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና

⌚️ 75'

ጊምቦ ዳዲበን 1-0 ኬሌ ከነማ
67' ዮርዳኖስ እንግዳ

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Charlotte?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address

Charlotte, NC