02/09/2026
🇵🇹Bruno fernandes & Cristiano Ronaldo🇵🇹
ከ 10 ስንት ይገቧል?
ሃያል ክለቦች �
02/09/2026
🇵🇹Bruno fernandes & Cristiano Ronaldo🇵🇹
ከ 10 ስንት ይገቧል?
30/08/2026
𝐌𝐀𝐑𝐂𝐔𝐒 𝐑𝐀𝐒𝐇𝐅𝐎𝐑𝐃
ዛሬ ምን ላሳየን ይችላል
𝐌𝐀𝐍𝐂𝐇𝐄𝐒𝐓𝐄𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃 𝐕𝐒 𝐈𝐏𝐒𝐖𝐈𝐂𝐇 𝐓𝐎𝐖𝐍
19/07/2026
Follow👉 te d
06/07/2026
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: 𝐄𝐍𝐆𝐋𝐀𝐍𝐃 𝐕𝐒 𝐍𝐎𝐑𝐖𝐀𝐘! 🏴🇳🇴
𝐄𝐑𝐋𝐈𝐍𝐆 𝐇𝐀𝐀𝐋𝐀𝐍𝐃 🆚 𝐇𝐀𝐑𝐑𝐘 𝐊𝐀𝐍𝐄: 𝐖𝐇𝐎 𝐖𝐈𝐍𝐒? ⚔️
27/06/2026
who is your GOAT?
Follow👉 te d
23/06/2026
Assist King 👑
23/06/2026
20/06/2026
20/06/2026
የመጨረሻ የቋጠሮ ጥሪ 🫡
Follow me🙏🙏
20/06/2026
. የድጋፍ ጥሪ!!
በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ለምትገኙ የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች በሙሉ!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ክብርን ለመጎናጸፍ በደረስንበት በዚህ ወሳኝ ምዕራፍ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ከነገሌ አርሲ ጋር የምናደርገውን ጨዋታ በድል ለመቋጨት ተዘጋጅተናል።
ይህ ጨዋታ የዓመቱን የልፋታችንን ውጤት የምናጭድበት እና የዋንጫው ባለቤት መሆናችንን በይፋ የምናረጋግጥበት ወሳኝ ታሪካዊ ቀን ነው። ላለፉት 35 ሳምንታት የክለባችን የጀርባ አጥንት በመሆን የነበራችሁት ደጋፊዎቻችን አሁን ደግሞ በድል አፋፍ ላይ ሆነን የምናሳየው አንድነት ወሳኝ ነው።
ስለሆነም በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የምትገኙ መላው የሲዳማ ቡና ቤተሰቦችና ደጋፊዎች ቅዳሜ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በመገኘት ስታዲየሙን በክለባችን ቀለማት በማጥለቅለቅ ታላቅ ድጋፋችሁን እንድትሰጡን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የመጨረሻው ወሳኝ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን ፤ በአንድነት በመቆም የድሉ ባለቤት እንሆናለን!
Maganu Ledonke No!!
#