07/04/2026
ስለ ገመቱ ብቻ ልንሽልምዎት ነዉ!
የዚህን ታላቅ UEFA Champions League ጨዋታ ውጤት በትክክል ይገምቱና የሽልማቱ ባለቤት ይሁኑ Sporting CP . እና Arsenal መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ 2 ዕድለኞች ለእያንዳንዳቸው 500 birr ሽልማት አዘጋጅተናል!
እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
የጨዋታውን ውጤት በኮሜንት መስጫው ላይ ያስቀምጡ።
ይህን ፖስት 'ላይክ' እና 'ሼር' ያድርጉ።
ገጻችንን 'ፎሎው' (Follow) ማድረጋችሁን አይርሱ።
ሽልማት፦
ለ 2 አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸው 500 ብር! 💰
መልካም ዕድል ለሁላችሁም!
07/04/2026
ስለ ገመቱ ብቻ ልንሽልምዎት ነዉ!
የዚህን ታላቅ UEFA Champions League ጨዋታ ውጤት በትክክል ይገምቱና የሽልማቱ ባለቤት ይሁኑ! Real Madrid C.F. እና FC Bayern München መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ 2 ዕድለኞች ለእያንዳንዳቸው 500 birr ሽልማት አዘጋጅተናል!
እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
የጨዋታውን ውጤት በኮሜንት መስጫው ላይ ያስቀምጡ።
ይህን ፖስት 'ላይክ' እና 'ሼር' ያድርጉ።
ገጻችንን 'ፎሎው' (Follow) ማድረጋችሁን አይርሱ።
ሽልማት፦
ለ 2 አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸው 500 ብር! 💰
መልካም ዕድል ለሁላችሁም!
04/04/2026
ሀያሉ እና አስፈሪው ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ሜዳ ለመመለስ 10 ቀናቶች ቀርተውታል። 🥳
04/04/2026
“ ማንም ቢሆን ማድሪድን እምቢ አይልም “ ጋርዲዮላ
“ ሮድሪን አንቀጣም ፤ መልቀቅ የፈለገ ተጨዋች ካለ በሩ ክፍት ነው ማንም ከፊቱ አይቆምም “
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሮድሪ ለሰጠው አስተያየት የመቅጣት ሀሳብ እንደሌላቸው ተናግረዋል።
ቼልሲ እንዞ ፈርናንዴዝን ስለመቅጣቱ የተጠየቁት ጋርዲዮላ “ እሱ የቼልሲ ስራ ነው እኔ ሮድሪን አልቀጣም “ሲሉ አሳውቀዋል።
“ የትኛውም ተጨዋች ለሪያል ማድሪድ የመጫወት እድል አግኝቶ እምቢ አይልም “ ያሉት ጋርዲዮላ “ ሮድሪን እረዳዋለሁ በተለይ ስፔን ስለተወለደ “ ብለዋል።
አክለውም “ ነገርግን ሮድሪ በማንችስተር ሲቲ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ክለቡም ይፈልጋል "ሲሉ ገልጸዋል።
ሲቲ መልቀቅ የፈለገን ተጨዋች ባለማስቆም የሚከተለውን ህግ ለሮድሪ ይተገብር እንደሆነ የተጠየቁት ጋርዲዮላ “ ያለ ጥርጥር እናደርገዋለን “ ብለዋል።
" የክለቡ ደንብ ከማንም በላይ ነው " የሚሉት ጋርዲዮላ “ መልቀቅ የፈለገ ተጨዋች መብቱ ነው በሩን አንኳኩቶ ለክለቡ የሚመጥን ሂሳብ ማቅረብ ብቻ ነው የሚጠበቅበት “ ሲሉ አሳውቀዋል።
04/04/2026
ስለ ገመቱ ብቻ ልንሽልምዎት ነዉ!
የዚህን ታላቅ Facup ጨዋታ ውጤት በትክክል ይገምቱና የሽልማቱ ባለቤት ይሁኑ! Liverpool FC እና Manchester City መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ 2 ዕድለኞች ለእያንዳንዳቸው 500 birr ሽልማት አዘጋጅተናል!
እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
የጨዋታውን ውጤት በኮሜንት መስጫው ላይ ያስቀምጡ።
ይህን ፖስት 'ላይክ' እና 'ሼር' ያድርጉ።
ገጻችንን 'ፎሎው' (Follow) ማድረጋችሁን አይርሱ።
ሽልማት፦
ለ 2 አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸው 500 ብር! 💰
መልካም ዕድል ለሁላችሁም!
03/04/2026
ኤቤሪቺ ኤዜ ከነገው ጨዋታ ወጪ ሲሆን የቲምበር መሰለፍ አልተረጋገጠም
************
በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ነገ አርሰናል ከሳውዝሀምፕተን ይጫወታል፡፡ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የነገውን ጨዋታ በተመለከተ በሰጠው ሃሳብ ኤቤሬቼ ኤዜ ከጉዳቱ ባለመመለሱ ከስብስቡ ውጪ መሆኑን አረጋግጧል፡፡
ነገር ግን የዩሪየን ቲምበር እና ማርቲን ኦዴጋርድ የመለሰል ጉዳይ ገና ውሳኔ እንዳላገኘ ተናግሯል፡፡
11 የሚሆኑ የአርሰናል ተጫዋቾች ከጉዳት ጋር በተገናኝ ከብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ጋር መለያየታቸው የሚታወስ ሲሆን ሚኬል አርቴታ ተጫዋቹ ለሀገራቸው ለመጫዎት የሚችሉበት ሙሉ ጤንነት ላይ ቢሆኑ ይጫወቱ ነበር ብሏል፡፡
በቅርቡ በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እና የወዳጅነት ጨዋታዎች ከ20 የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች 228 ተጫዋቾች ጥሪ ሲደረግላቸው 23ቱ ከጉዳ ጋር በተገናኝ ተቀንሰዋል፡፡ ከነዚህ ውስጥ 11 የአርሰናል መሆናቸው መነጋገሪያ ሆኖ ነበር፡፡
የ14 ጊዜ የኤፍ ኤ ዋንጫ ሻምፒዮኑ አርሰናል ነገ ከሜዳው ውጪ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከሳውዝሀምፕተን የሚጫወት ይሆናል፡፡
በአንተነህ ሲሳይ
03/04/2026
Ps4 Fat Jailbreak (8.05)
With 2 orginal Joystick
Power cable
Hdmi
Usb cable
10 games
45,000 birr
+251939558826
03/04/2026
ሚኬል አርቴታ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተብለዋል !
የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር አመት የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናልን እየመሩ በወሩ ያደረጓቸውን 3️⃣ ጨዋታዎች ማሸነፍ ችለዋል።
ሚኬል አርቴታ የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ስልማት ለስምንተኛ ጊዜ አሸንፈዋል።
03/04/2026
ፈርናንዴዝ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለ 6️⃣ኛ ጊዜ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ማሸነፍ ችሏል።
ፈርናንዴዝ በማንችስተር ዩናይትድ ብዙ ጊዜ የሊጉ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ያሸነፈውን (6) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሪከርድ ተጋርቷል።
ብዙ የወሩ ምርጥ ሽልማት ያሸነፉ ተጨዋቾች እነማን ናቸው ?
⏩ ሀሪ ኬን ፣ መሐመድ ሳላህ እና ሰርጂዮ አጉዌሮ 7️⃣ ጊዜ በማሸነፍ በቀዳሚነት ተቀምጠዋል።
⏩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፤ ስቴቨን ጄራርድ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ 6️⃣ ጊዜ በማሸነፍ ሁለተኛ ላይ ይገኛሉ።
03/04/2026
ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከቡድኑ ስብስብ ተቀነሰ !
የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከቡድኑ ስብስብ መቀነሱን አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር አስታውቀዋል።
ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከቡድኑ ስብስብ የተቀነሰው በቅርቡ በሰጠው አስተያየት ምክንያት በ ዲሲፕሊን ውሳኔ መሆኑ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከነገው ጨዋታ እና ከማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ስብስብ ውጪ መሆኑን አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር አረጋግጠዋል።
በሌላ በኩል አሰልጣኙ የማርክ ኩኩሬላ ጉዳይ የተለየ እንደሆነ እና ለጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል።