30/11/2019
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2012 የዉድድር አመት ነገ እሁድ እና ከነገ በስቲያ ሰኞ በሚደረጉ ጨዋታዎች በይፋ ይጀመራል ሁሉም የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ።
ነገ እሁድ ኅዳር 21/2012
ሀዋሳ ከተማ 9:00 ድሬዳዋ ከተማ
አዳማ ከተማ 9:00 ፋሲል ከነማ
ወልቂጤ ከተማ 9:00 ቅ/ጊዮርጊስ
መቐለ 70 እንደርታ 9:00 ሀድያ ሆሳዕና
ሰበታ ከተማ 9:00 ወልዋሎ አ.ዩ
ወላይታ ድቻ 9:00 ሲዳማ ቡና
ሰኞ ኅዳር 22/2012
ስሑል ሽረ 9:00 ኢትዮጵያ ቡና
ጅማ አባጅፋር 9:00 ባህርዳር ከተማ
ዉድ የ4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች የዘንድሮዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንደከዚህ ቀደሙ አሰልቺ የሊግ ጨዋታዎችን የማንመለከትበት በዉሳኔም ረገድ ትክክለኛና የማያሻማ ዉሳኔ የምናይበት ከሁሉም በላይ ግን በሰላም ተጀምሮ በሰላም የሚጠናቀቅ ሊግ እንዲሆን 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ይመኛል።