ማራናታ/Maranatha

ማራናታ/Maranatha

Share

ዮሐራ .እይ 22:20
²⁰ ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።

19/06/2026

#ኢየሱስ #የጠፉትን #ለመፈለግና #ለማዳን #መጣ፤
የሉቃስ ወንጌል 19:1-10
••••••••••
¹ ወደ ኢያሪኮም ገብቶ ያልፍ ነበር። እነሆም ዘኬዎስ የሚባል ሰው፥
² እርሱም የቀራጮች አለቃ ነበረ፥ ባለ ጠጋም ነበረ።
³ ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ቁመቱም አጭር ነበረና ስለ ሕዝቡ ብዛት አቃተው።
⁴ በዚያችም መንገድ ያልፍ ዘንድ አለውና ያየው ዘንድ ወደ ፊት ሮጦ በአንድ ሾላ ላይ ወጣ።
⁵ ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና። ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው።
⁶ ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
⁷ ሁሉም አይተው። ከኃጢአተኛ ሰው ጋር ሊውል ገባ ብለው አንጐራጐሩ።
⁸ ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን። ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
⁹ ኢየሱስም። እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤
¹⁰ የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።

18/06/2026

The Good Samaritan – Luke 10:25–37

A man was traveling from Jerusalem to Jericho when he fell among robbers. They stripped him of his clothes, beat him badly, and left him half dead by the roadside.

A priest happened to be going down the same road. When he saw the injured man, he crossed to the other side and passed by. Later, a Levite (a temple servant) came to the place. He also saw the man but passed by on the other side without helping him.

Then a Samaritan, a person from a group that the Jews generally disliked and looked down upon, came along the road. When he saw the injured man, he was moved with compassion. He went to him, treated his wounds with oil and wine, and bandaged them. Then he placed the man on his own donkey, brought him to an inn, and took care of him.

The next day, the Samaritan gave money to the innkeeper and said, “Take care of him. If you spend more than this, I will repay you when I return.”

Jesus then asked which of the three had been a neighbor to the man who fell among the robbers. The answer was: the one who showed mercy to him. Jesus said, “Go and do likewise.”

true neighbor is someone who shows love, kindness, and mercy to others in their time of need. Genuine love is not limited by race, religion, nationality, or social status. Our neighbor is anyone who needs our help. This teaching of our Lord Jesus Christ is found in Luke 10:25–37.

17/06/2026

-/ሥላሤ
#አብ-ወልድ-አይደለም
#ወልድ-አብ-አይደለም
#መንፈስ-ቅዱስ-አብ-አይደለም
#መንፈስ-ቅዱስ-ወልድ-አይደለም
የዮሐንስ ወንጌል 10:36-38 (AMH)
••••••••••
³⁶ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላልሁ እናንተ አብ የቀደሰውን ወደ ዓለምም የላከውን። ትሳደባለህ ትሉታላችሁን?
³⁷ እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አትመኑኝ፤
³⁸ ባደርገው ግን፥ እኔን ስንኳ ባታምኑ አብ በእኔ እንደ ሆነ እኔም በአብ እንደ ሆንሁ ታውቁና ታስተውሉ ዘንድ ሥራውን እመኑ።

17/06/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Samuel Sancho Sami, Ďagi Arsenal, Ajbush Masore

11/06/2026

የዮሐንስ ራእይ 5:2-9,13-14 (AMH)
••••••••••
² ብርቱም መልአክ። መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ማኅተሞቹንም ይፈታ ዘንድ የሚገባው ማን ነው? ብሎ በታላቅ ድምፅ ሲያውጅ አየሁ።
³ በሰማይም ቢሆን በምድርም ላይ ቢሆን ከምድርም በታች ቢሆን መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው ማንም አልተቻለውም።
⁴ መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ።
⁵ ከሽማግሌዎቹም አንዱ። አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።
⁶ በዙፋኑና በአራቱ እንስሶች መካከልም በሽማግሌዎችም መካከል እንደ ታረደ በግ ቆሞ አየሁ፥ ሰባትም ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ነበሩት እነርሱም ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው።
⁷ መጥቶም በዙፋን ላይ ከተቀመጠ ከዚያ ከቀኝ እጁ መጽሐፉን ወሰደው።
⁸ መጽሐፉንም በወሰደ ጊዜ አራቱ እንስሶችና ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በበጉ ፊት ወደቁ፥ እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ።
⁹ መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
..........
¹³ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ። በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።
¹⁴ አራቱም እንስሶች። አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ።

11/06/2026

የዮሐንስ ራእይ 1:1-20
COMMENT ያድርጉ

1ራእዩን ለኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠው ማን ነው?

ሀ) ዮሐንስ

ለ) ጴጥሮስ

ሐ) እግዚአብሔር

መ) ጳውሎስ

2.የትንቢቱን ቃል የሚያነቡና የሚጠብቁ ሰዎች ምን ይባላሉ?

ሀ) ጻድቃን

ለ) ብፁዓን

ሐ) ነቢያት

መ) ሐዋርያት
3.ዮሐንስ መልእክቱን ለስንት አብያተ ክርስቲያናት ጻፈ?

ሀ) 5

ለ) 6

ሐ) 7

መ) 12

4.ኢየሱስ ከኃጢአታችን ያጠበን በምንድን ነው?

ሀ) በውኃ

ለ) በደሙ

ሐ) በእሳት

መ) በዘይት
5.አልፋና ዖሜጋ" የተባለው ማን ነው?

ሀ) ዮሐንስ

ለ) ሙሴ

ሐ) ጌታ አምላክ

መ) ኤልያስ
5.ዮሐንስ በየትኛው ደሴት ላይ ነበር?

ሀ) ቀርጤስ

ለ) ፍጥሞ

ሐ) ቆጵሮስ

መ) ማልታ
7.ዮሐንስ የሰማው ድምፅ ምንን ይመስል ነበር?

ሀ) የነጎድጓድ

ለ) የወፍ

ሐ) የመለከት

መ) የንፋስ
8.ዮሐንስ ስንት የወርቅ መቅረዞች አየ?

ሀ) 5

ለ) 6

ሐ) 7

መ) 10
9.በቀኝ እጁ ስንት ከዋክብት ነበሩት?

ሀ) 5

ለ) 7

ሐ) 10

መ) 12
10.ሰባቱ የወርቅ መቅረዞች ምንን ይወክላሉ?

ሀ) ሰባቱ ነቢያት

ለ) ሰባቱ ነገሥታት

ሐ) ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት

መ) ሰባቱ መላእክት

10/06/2026
10/06/2026

ማራናታ!
#ምን-አገባኝ?-አስተሳሰብ-አደጋ
ኩሬው ውስጥ ያሉት እንቁራሪቶች ሲዘፍኑና ሲጨፍሩ በሩቅ የሚቃጠል ቤት አዩ። አብዛኞቹ በድንጋጤ ቆሙ፤ አንዷ ግን “ምን አገባኝ? እኛ ውሃ ውስጥ ነን፤ እሳቱም ሩቅ ነው” ብላ መዝፈኗን ቀጠለች። በመጨረሻ ግን እሳቱን ለማጥፋት ውሃ ለመቅዳት የመጡ ሰዎች ሳያውቁ ከውሃው ጋር ቀድተው ወደ እሳቱ ውስጥ ጣሏት፤ የራሷ ችላታ ለጥፋት አደረሳት።
ይህ ታሪክ የዛሬውን ዓለም በግልጽ ያሳያል። ብዙ ጊዜ በሌሎች ላይ የሚደርሰውን ግፍ፣ መከራ፣ ፍትሕ መጓደል ወይም መንፈሳዊ ውድቀት “እኔን አይነካኝም” ብለን እንመለከታለን። ነገር ግን የሌላውን ችግር ችላ ማለት ችግሩን አያጠፋውም፤ ይልቁንም እያደገ መጥቶ ሁላችንንም ሊያዳርስ ይችላል።
በመንፈሳዊ ሕይወትም እንዲሁ ነው። ብዙዎች “ጌታ መምጣቱ ገና ነው” በማለት ለንስሐ፣ ለጸሎት፣ ለቅድስና እና ለፍቅር ሕይወት ትኩረት አይሰጡም። ነገር ግን “ማራናታ” የሚለው ቃል “ጌታችን ይመጣል” የሚል የንቃት ጥሪ ነው። የሌሎችን ስቃይ በመሸከም፣ ለእውነት በመቆም፣ በፍቅር በመመላለስ እና በንቃት በመኖር ለጌታ ምጽአት ዝግጁ እንድንሆን ያስተምረናል።
ማራናታ !

10/06/2026

Revelation 22:12-14 (KJV)
••••••••••
¹² And, behold, I come quickly; and my reward is with me, to give every man according as his work shall be.
¹³ I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last.
¹⁴ Blessed are they that do his commandments, that they may have right to the tree of life, and may enter in through the gates into the city.

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Metu?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

0913497326
Metu

Opening Hours

Monday 00:00 - 00:00
Tuesday 00:00 - 00:00
Wednesday 00:00 - 00:00
Thursday 00:00 - 00:00
Friday 00:00 - 00:00
Saturday 00:00 - 00:00
Sunday 19:30 - 02:00