22/06/2026
በፔጃችን ላይ ላደረግነው የቻለንጅ ውድድር የቻለንጁ አሸናፊ የሆነች Dibo Leze የእናቷን photo ሰታኝ ነበር በመጨረሻም ዉጤቱ ይሄን ይመስላል። እናም ላሳያችሁት ታላቅ ተሳትፎ ከልብ አመሰግናለሁ።
ለወደፊትም ሌሎች ተመሳሳይ ውድድሮች ስለሚኖሩ የፔጃችንን ቤተሰብነት እንዳትለዩ እንጋብዛለን። በድጋሚ ለሁላችሁም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ! ✏️🎨 Dibo Leze
14/06/2026
ውድ የጥበብ አፍቃሪያን፣ በፔጃችን ላይ ላደረግነው የቻለንጅ ውድድር ላሳያችሁት ታላቅ ተሳትፎ ከልብ አመሰግናለሁ። በተለይ ከውድድሩ ባሻገር ገጻችንን Share በማድረግና በመደገፍ ላበረታታችሁኝ ውድ ወንድም እህቶቼ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 🙏
ለቻለንጁ አሸናፊ የሆንሽ Dibo Leze እንኳን ደስ አለሽ እንላለን! 🎉
ለሌሎች ተወዳዳሪዎች ደግሞ፦ በትንሽ ነጥብ ብቻ በማለፋችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ። ይህ ቻለንጅ በዚህ አያበቃም፤ ለወደፊትም ሌሎች ተመሳሳይ ውድድሮች ስለሚኖሩ የፔጃችንን ቤተሰብነት እንዳትለዩ እንጋብዛለን። በድጋሚ ለሁላችሁም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ! ✏️🎨
13/06/2026
✨ የእርሳስ ጥበብን በነፃ የመሸለም ትልቅ ቻለንጅ! ✨
ውድ የጥበብ አፍቃሪያን፣ እኔ Mande Pencil Art ነኝ። የኔን የእርሳስ ስዕል ስራዎች ይበልጥ ለብዙ ሰዎች ለማድረስና እናንተንም ለማመስገን አንድ ደስ የሚል ቻለንጅ ይዤላችሁ መጥቻለሁ!
የራስዎ፣ የፍቅረኛዎ ወይም የቤተሰብዎ ፎቶ በሚያምር የእርሳስ ስዕል ተስሎ በነፃ እንዲሰጥዎ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ውድድሩን ይቀላቀሉ!
📌 ለመሳተፍ፦
🔹 የ Mande Pencil Art ፔጅን Like እና Follow ያድርጉ።
🔹 ይህንን ፖስት Share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።
🔹 ከታች ባለው የኮሜንት ሳጥን ውስጥ የሚሰማዎትን ይጻፉ ወይም መሳል የሚፈልጉትን ፎቶ ይልቀቁ።
👉ቻለንጁ እሁድ 12ስዓት ያልቃል
🔥 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
በእርስዎ ኮሜንት ስር በጣም ብዙ Like የሰበሰበው ሰው የውድድሩ አሸናፊ ይሆናል! ጓደኞችዎ የእርስዎን ኮሜንት Like እንዲያደርጉላችሁ በመጋበዝ የማሸነፍ እድልዎን ያስፉ!
መልካም እድል ለሁላችሁም! ✏️?စာတိုghစာတို စာတို