ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ዓ/ም ተመሰረተ 🏆2008 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ 🏆2011 ዓ.ም የኢትዬጵያ ዋንጫ አሸናፊ 🏆2012 ዓ.ም የአሸናፊዎች አሸናፊ 🏆2013 ዓ.ም የኢትዬጵያ ፕሪሚዩር ሊግ አሸናፊ 🏆2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ... ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው!
Fasil Kenema Sport Club is a professional Ethiopian football club based in Gondar, Amhara Region. They play in the Ethiopian Premier League, the top division of football in Ethiopia.