15/03/2025
Facebook Lite for Android This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nur media Ejency, Sports, Addis Ababa, Dessie.
15/03/2025
Facebook Lite for Android This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.
06/03/2025
23/06/2022
ዘረኛ ያልሆነ ሼር
መልካም ምሽት
Nur media Ejency Send a message to learn more
18/03/2022
"በተማሪዎች ውጤትና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ አስፈላጊው ማብራሪያ እንዲሰጥ ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ አቅርበናል" የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክቶ መረጃ አጋርቷል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሁለቱም ዙር በሰላማዊ መንገድ እንዲሰጥ የሚፈለግብንን ሁሉ አድርገናል ብሏል።
የአንደኛው ዙር ፈተና እንደተጠናቀቀ ለሀገር አቀፍ ፈተናዎች ድርጅት በወቅቱ ፈተና ተሰርቋል እየተባለ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲሰራጭ በነበረው የተለያየ መረጃ ምክንያት የፈተና ውጤት ትንተናው በጥንቃቄ እንዲታይ በጽሑፍ ጥያቄ ማቅረቡን ገልጿል።
ውጤት ከተገለፀ በኋላም የቀረቡ ቅሬታዎችን መሠረት በማድረግ ፈተናቸው ድጋሜ እንዲታይላቸው የጠየቁ ተማሪዎችን ውጤታቸው እንዲፈተሽላቸው ሁኔታዎችን ከማመቻቸት በተጨማሪ አጠቃላይ በውጤቱ እና መቁረጫ ነጥቡ ዙሪያ አስፈላጊው ማብራሪያ እንዲሰጥ ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ አቅርበናል ነው ያለው ቢሮው።
ቢሮው ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ዛሬ ገልጾልናል ብሏል።
በሚኒስቴሩ በኩል አስፈላጊው ማብራሪያ ከተሰጠ በኋላ በትምህርት ቢሮው በኩል የሚፈለጉ መረጃዎች ካሉ ከሕዝቡ የሚደብቀው መረጃ እንደማይኖር ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
የተማሪዎች ውጤት ለዞኖች፣ ወረዳዎች እና ትምህርት ቤቶች በግልፅ የተላለፈ ስለኾነ ለመሸፋፈን የሚፈልግ አካልም የለም፤ መሸፋፈንም አይቻልም ብሏል ትምህርት ቢሮ።
01/03/2022
In 1928 E.c Adwa !