22/07/2024
EURO 2024 ጥሎ ካለፈልን ትውስታዎች በጥቂቱ ጋበዝኳችሁ።
FOLLOW, LIKE, & SHARE 🙏🙏🙏
ሁሌም ስለ ተወዳጁ እስፓርታዊ ሁነቶች ብቻ
22/07/2024
EURO 2024 ጥሎ ካለፈልን ትውስታዎች በጥቂቱ ጋበዝኳችሁ።
FOLLOW, LIKE, & SHARE 🙏🙏🙏
17/07/2024
HERE WE GO !
ሌኒ ዮሮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ።
[ Fabrizio Romano ]
Follow, like, share
11/07/2024
ጆሹዋ ዚርክዚ ወደ ማን ዩናይትድ
HERE WE GO
Follow, like & share
06/07/2024
በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ስዊዘርላንድን የገጠመችው እንግሊዝ በጨዋታ በሳካ ግብ አቻ ሆና በመቀጠልም ወደ መለያ ምት አምርታ በመለያ ምት አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፋለች።
እንግሊዝ ✅✅✅✅✅
ስዊዘርላንድ ❌✅✅✅
FOLLOW, SHARE & LIKE 🙏🙏🙏
06/07/2024
ሮናልዶ በ39 አመቱ እያንዳንዷን ደቂቃ በመጫወት ያለውን ታታሪነት ለአለም አሳይቷል። ይህን ዩሮ ቢያነሳም ባያነሳ የሱን ክብር የሚጨምርም የሚቀንስም ነገር እንደሌለ ግልፅ ነው።
በይቻላል ስሜት ግን ይሄን ማድረግ ችሏል፤ እስካሁንም ከፖርቹጋል ጋር እንደቡድን ጥሩ መጓዝ ችሏል፤ ጥሩ መሪም ነበር።
የመጨረሻው ዩሮ በዚህ ሁኔታ መጠናቀቁ ደስ ባይልም፤ ታላቅነቱን ግን አሁንም አስመስክሯል።
LLEGEND CR7 REALLY RESPECT HIM 🐐
Follow, Like, Share 🙏🙏
05/07/2024
ቶኒ ክሩስ ( Pass Masters) የእግር ኳስ ህይወቱን የመጨረሻውን ጨዋታ ዛሬ አድርጎ አጠናቋል ! 😔💔
እግርኳስ አንፀባራቂ ኮከቧን ዛሬ አጣች።
Follow, Share, & Like
05/07/2024
🗣️ ኩኩሬላ ስለ ኒኮ ዊሊያምስ:
"ለቼልሲ እንዲፈርም እየገፋፋሁት ነው።"
Follow, like & share
05/07/2024
ፒተር ክሩች 🗣
"ሚዲያዎች ሮናልዶን ጠልተው አየደለም የሱን አንድ ስህተት እንዲ በአየነት በአየነት ከፋፍለው የሚያወሩት ለነሱ ስም እና ገንዘብ ማተረፊያ ነው እንጂ ጥላቻ አየመሰለኝም ሮናልዶ በሆነች አጋጣሚ የሚያደርጋት ነገር ለሚዘግበው ሚዲያ ትልቅ ዋጋ ያወጣለታል።"
"ሁሉም ገብቶ ያይላቸዋል እነሱ ብር ይሰራሉ ; ይመሰለኛል አሁን አሁንማ ሮናልዶን እንዲ አድርግልን እያሉ የሚፀልዩ ይመስለኛል።"
Follow, like, share
03/07/2024
🗣️ ሩድ ጉሊት ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ:
"የሆነውን ነገር አልወደድኩትም ፣ እያንዳንዱን ጥፋት ለመምታት ፈልጎ ነበር ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ60 ቅጣት ምቶች አንድ ብቻ ነው ያስቆጠረው እና በፖርቱጋል ውስጥ ከእሱ የተሻሉ ቅጣት ምት የሚመቱ አሉ ፣ ሮናልዶ ሁሉንም ቅጣት ምቶች መትቶ ካባከነ በኃላ እና ፔናሊቲ ከሳተ በኃላ ታለቅሳለህ? ይህ በእውነቱ ተቀባይነት የሌለው ነው እና የውሸት እንባዎች ናቸው።" [beIN SPORTS]
ወዳጅነትዎ በ follow እና share, ፍቅሮ በ like እኔ አለሁላችሁ