Erdo Sport News

Erdo Sport News

Share

all sports fastest information from all league

04/05/2026

89'

ኤቨርተን የልጅነታችን 3 - 2 ማንችስተር ሲቲ

እረ ቸብ ቸብ አርጉ ተአምር እያየን ነው

Photos from Erdo Sport News 's post 03/05/2026

POTM: Who else? 💫

Kobbie Mainoo scored the 77th-minute winner as Man Utd took down Liverpool 3-2

03/05/2026

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! 𝐌𝐀𝐍𝐂𝐇𝐄𝐒𝐓𝐄𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃 𝐀𝐑𝐄 𝐁𝐀𝐂𝐊 𝐈𝐍 𝐂𝐇𝐀𝐌𝐏𝐈𝐎𝐍𝐒 𝐋𝐄𝐀𝐆𝐔𝐄 𝐅𝐎𝐑 𝐒𝐄𝐀𝐒𝐎𝐍 𝟐𝟔/𝟐𝟕! 🏆🤩

03/05/2026

ግምታችሁ አስቀምጡ በቀጣይ ከ ሽሊማት ጋ እንመጣለን


22/04/2026

erdo Sport news follow

21/04/2026

እንኳን ደስ አላችሁ
***
የሻንቶ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የበሌ አዋሳ ከተማ ጋር በመፋለም 1 ለ 0 አሸንፏል ።

ሻንቶ ፤ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም በወላይታ ዞን እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው መላው የወላይታ ዞን ልዩ ልዩ የስፖርት ሻሚፒዮና ውድድር የሻንቶ ከተማ የሁለተኛውን ጨዋታ በእግርኳስ በሌ አዋሳ ከተማን አሸንፏል ።

21/04/2026

Pep Guardiola is just 𝐎𝐍𝐄 league title away from matching Sir Alex Ferguson's record across Europe's top 5 leagues 🔥🏆

In 12 years fewer 👀

Photos from Erdo Sport News 's post 20/04/2026

#አሸንፈናል 💪🐝💚
እንኳን ደስ አላችሁ ክለባችን ወላይታ ድቻ ዘንድሮ በተመሳሳይ አቋም በወራጅ ቀጠና እየታገለ ያለውን ሽሬ እንደስላሴ በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና ፈቀቅ ብሏል።

በዛሬ ድል ሙሉ ሶስት ነጥብ በማግኘት በአጠቃላይ 34 ነጥብ በመሰብሰብ ከእትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በነጥብ ተስተካክሎ በአንድ ጎል ብልጫ #በ10ኛ ደረጃ ተቀምጧል !! Hashshu Hashshu

'iyagee_Ubba_Xooniyaaga💪🙏❤

20/04/2026
20/04/2026

የቮሊቦል ቡድናችን ዛሬ ጉዞ ያደርጋል!

በአፍሪካ ቮሊቦል ክለቦች ሻምፕዮና ኢትዮጵያን በመወከል በሩዋንዳ ኪጋሉ ውድድሩን የሚያደርገው የቮሊቦል ቡናችን ዛሬ ሰኞ ከሰዓት 9:15 ወደ ስፍራው በረራ የሚያደርግ ይሆናል።

erdo Sport news

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Boditi?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Wolayta
Boditi