ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ

ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ Sport Funs page

የሀላባ ከነማ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ልምምዱን በሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማድረግ ጀመረ:- ነሀሴ 26/2018በቀጣዩ የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ የሀላባ ከነ...
01/09/2026

የሀላባ ከነማ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ልምምዱን በሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማድረግ ጀመረ:- ነሀሴ 26/2018

በቀጣዩ የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ የሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ለቀጣዩ ዓመት የሚያደርገውን ጠንካራ ቅድመ ዝግጅት በይፋ ጀምሯል።

ክለቡ ባለፈው ዓመት ከነበሩት ልምዶች በመነሳት እና ጠንካራ ስብስብ በማደራጀት ነባር ተጫዋቾቹን ከአዳዲስ እና አቅም ካላቸው ብቁ ኳስ ተጫዋቾች ጋር በማቀናጀት ልምምድ ማድረግ ጀምሯል።

በዚህም መሠረት የሀላባ ከነማ የዝግጅት ጊዜውን በሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም የመጀመሪያ ልምምዱን አድርጓል።

ክለቡ በአዲሱ የውድድር ዓመት በጠንካራ ብቃት፣ በከፍተኛ ሞራል እና አሸናፊነት መንፈስ ወደ ሜዳ በመግባት ደጋፊውን ለማስደሰት እና ታሪክ ለመሥራት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል።

31/08/2026

ሀላባ ከነማ ለ2019 የፕሪሜር ሊግ ዝግጅት ነሀሴ 26/2018 ነገ ማክሰኞ የመጀመሪያ ልምምድ ይጀምራል

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ  ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 41,100 ገቢ ተገኝቷል።ነሀሴ 24/2018የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ...
30/08/2026

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 41,100 ገቢ ተገኝቷል።

ነሀሴ 24/2018

የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ካፕ በዛሬው እለት በተደረጉ ጨዋታዎች ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 41,100 በሀላባ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር አማካኝነት ገቢ ሆኗል።

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ  ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 33,800 ገቢ ተገኝቷል።ነሀሴ 23/2018የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ...
29/08/2026

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 33,800 ገቢ ተገኝቷል።

ነሀሴ 23/2018

የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ካፕ በዛሬው እለት በተደረጉ ጨዋታዎች ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 33,800 በሀላባ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር አማካኝነት ገቢ ሆኗል።

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ  ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 42,950 ገቢ ተገኝቷል።ነሀሴ 20/2018የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ...
26/08/2026

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 42,950 ገቢ ተገኝቷል።

ነሀሴ 20/2018

የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ካፕ በዛሬው እለት በተደረጉ ጨዋታዎች ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 42,950 በሀላባ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር አማካኝነት ገቢ ሆኗል።

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ  ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 41,150 ገቢ ተገኝቷል።የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ካፕ የክለቦች እግ...
25/08/2026

ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከሚሻላ ካፕ ውድድር ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 41,150 ገቢ ተገኝቷል።

የ2018 ዓ/ም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ 4ኛው የሚሻላ ካፕ የክለቦች እግርኳስ ሻምፒዮና ውድድር ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ማጠናከሪያ ከስታድየም መግቢያ ቲኬት ሽያጭ 41,150 በሀላባ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር አማካኝነት ገቢ ሆኗል።

 #ሀላባ ከነማ የቀድሞ ተጨዋቹን ሽመክት ጉግሳ (ጉትዬ)  አስፈረመበተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በምድረገነት ሽረ ቆይታ የነበረው ሁለገቡ ሽመክት ጉግሳ በቀጣይ የውድድር ዓመት ተጠናክረው ለመቅ...
24/08/2026

#ሀላባ ከነማ የቀድሞ ተጨዋቹን ሽመክት ጉግሳ (ጉትዬ) አስፈረመ

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በምድረገነት ሽረ ቆይታ የነበረው ሁለገቡ ሽመክት ጉግሳ በቀጣይ የውድድር ዓመት ተጠናክረው ለመቅረብ የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ ወደሚገኘው ሀላባ ከተማ ተቀላቅሏል።

በ2002 በሀላባ ከተማ ስብስብ ውስጥ ስሙ ገኖ የነበረው ሽመክት በ2011 ደደቢትን ለቆ ወደ ዐፄዎቹ ቤት በማምራት ለበርካታ ዓመታት ፋሲል ከነማን ማገልገል የቻለ ሲሆን ባለፉት ሁለት ዓመታት ደግሞ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ምድረገነት ሽረ ቆይታ ማድረጉ ይታወሳል።

ሽመክት ጉግሳ(ጉትዬ) እንኳን ወደ ቀድሞ ቤት መጣህ🙏🙏🙏

ሀላባ ከተማ ተከላካይ በዛሬው እለት አስፈርሟልሀላባ ከተማ የመሀል ተከላካይ ፀጋአብ ዮሐንስን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል።ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ተነስቶ በዋናው ቡድን ግልጋሎት በመስጠት...
24/08/2026

ሀላባ ከተማ ተከላካይ በዛሬው እለት አስፈርሟል

ሀላባ ከተማ የመሀል ተከላካይ ፀጋአብ ዮሐንስን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል።

ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ተነስቶ በዋናው ቡድን ግልጋሎት በመስጠት በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በምድረገነት ሽረ ማሳለፍ የቻለ ሲሆን አሁን ደግሞ ለሀላባ ከተማ ፊርማውን ያኖረ ተጫዋች ሆኗል።

 #ይህን ያውቁ ኖሯል1.  ደጋፊ አባል፡- ማለት በማህበሩ ተመዝግቦ የአባልነት መታወቂያ ያለውና ወርሃዊ መዋጮ የሚከፍልና የስፖርት ክለቡ ጨዋታ በሚኖረው ወቅት በውድድር ስፍራ ተገኝቶ ድጋፍ ...
20/08/2026

#ይህን ያውቁ ኖሯል

1. ደጋፊ አባል፡- ማለት በማህበሩ ተመዝግቦ የአባልነት መታወቂያ ያለውና ወርሃዊ መዋጮ የሚከፍልና የስፖርት ክለቡ ጨዋታ በሚኖረው ወቅት በውድድር ስፍራ ተገኝቶ ድጋፍ የሚሰጥ ግለሰብ ነው፡፡

2. ተመልካች፡- ደጋፊ ማለት የስፖርት ክለቡ ጨዋታ በሚኖረው ወቅት በውድድር ስፍራ ተገኝቶ የሚመለከት ግለሰብ ነው፡፡
3. ማህበር ማለት፡- የክለቡ ደጋፊዎች ማህበር ነው፡፡ በራሳቸው ተነሳሽነት ተደራጅተው የራሳቸው የመተዳደሪያ ደንብ በማዘጋጀት የስፖርት ክለቡን የሚደግፉ ማለት ነው፡፡

#የአባላት መብት፡-
1. የማህበሩን የአባልነት መታወቂያ ማግኘት፤
2. ስለ ማህበሩ ሙሉ መረጃ ማግኘት፤
3. ጠቅላላ ጉባኤ ላይ መሳተፍና ሀሳብ ማቅረብ፤
4. በንኡስ ኮሚቴና በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ በአባልነት የመመረጥና የመምረጥ፤
5. ክለቡ የሚያካሄዳቸው ውድድሮች ላይ በመገኘት ቡድኑን የመደገፍና የማበረታታት፤
6. ክለቡን በሙያው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት፤

#የአባላት ግዴታ፡-
1. የማህበሩን ስፖርት ከለብ የመተዳደሪያ ደንብ ማክበርና የመተግበር፤
2. የስነ-ምግባር መመሪያ ማክበር፤
3. የአባልነት የመመዝገቢያና መደበኛ መዋጮ በወቅቱ መክፈል፤
4. ክለቡን/ማህበሩን በገንዘብ በእውቀትና በሙያ የመደገፍ፤ ማለት ነው።

አቶ ኢሳይያስ ጅራ ብቸኛ ዕጩ ተወዳዳሪ ሆነው ወደ ምርጫው ይቀርባሉ አቶ ኢሳያስ ጂራ ያለተቀናቃኝ የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ዳግም ለመመረጥ ተዘጋጅተዋል።
19/08/2026

አቶ ኢሳይያስ ጅራ ብቸኛ ዕጩ ተወዳዳሪ ሆነው ወደ ምርጫው ይቀርባሉ

አቶ ኢሳያስ ጂራ ያለተቀናቃኝ የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ዳግም ለመመረጥ ተዘጋጅተዋል።

Address

Emam Nunede
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ:

Shortcuts

Share

Category