07/06/2026
Afar Athletics federation
Afar Athletic Page
07/06/2026
03/06/2026
ለመገናኛ ብዙሃን !
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር እሁድ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም በድምቀት ለማካሄድ ዝግጅቱን ጨርሰዋል ።
በዚህም መሰረት ዓርብ 28/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ላይ በውድድሩ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ይሰጣል
ስለሆነም በቦታው እና በሰዓቱ ተገኝታችሁ መረጃውን ለስፖርት ቤተሰብ እንድታደርሱን በአክብሮት እንጠይቃለን ።
27/05/2026
እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
“ዒድ ሙባረክ!” 🤲🌙✨
የአፋር ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክቡር ሃጂ መሐመድ ሸሂም ሀሰን፤ ለክልላችንና ለሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰብ፣ በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የብልፅግና ይሁንልን!
🤲🌙✨ በድጋሚ ዒድ ሙባረክ! 🤲🌙✨
27/04/2026
በአድስ አበባ የሚካሄደው 14 ኛው የኢትዮጵያ ከ 20 አመት በታች እና 5 ኛው የኢትዮጵያ ከ18 አመት በታች የአፋር ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሉዑካን ቡድን
Adis Ababl Gexsita14 heele itoppiyak 20 karmak addaay, tonnah 5 heele itoppiyah 18 karmah addah Qafar rakaakayak ardi /atleetikis fedreeshinih erga.
21/04/2026
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!
ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት ዕድገት ታሪክ ውስጥ፣ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ በመሉ ድምፅ ጸድቋል።
ይህ አዋጅ ዘርፉን በማዘመን፣ የአሰራርና የህግ ስርዓቶችን በመዘርጋትና ተጠያቂነትን በማስፈን ለኢትዮጵያ ስፖርት ልማት ዕድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል።
አዋጅን በማዘጋጅት ሂደት ውስጥ፣ ሀሳብ በመሰጠትና የበለጠ እንዲዳብር በማድረግ የተሳተፋችሁ ሙሁራን፣ የህግና የስፖርት ባለሙያዎች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በሙሉ በራሴና በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስም ላቅ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ።
ክብርት ሸዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር
👉🏾መረጃው:- የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
20/04/2026
29ኛ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሸን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000