ethiopian Cycling Federation

ethiopian Cycling  Federation

Share

Promoting the growth of cycling in Ethiopia, from grassroots to global stage.

Photos from ethiopian Cycling  Federation 's post 12/06/2026

ጥቁር ሐሙስ

እጅግ በሚያሳዝን መልኩ ታዳጊ እና የነገ ሀገር ተረካቢ ቤካ ወ/ኪዳን በቀን 04/10/18ዓ/ም በብስክሌት እየጋለበ በነበረበት ወቅት የመኪና አደጋ ገጥሞት ከዚህ አለም ድካም አርፏል።

የኢትዮዽያ ብስክሌት ፌዴሬሽን በታዳጊ ቤካወ/ኪዳን ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

Addis Ababa