Ethiopian Premier League S.C

Ethiopian Premier League S.C

Share

Adminster Manage and Regulate Ethiopian Premier League.

Photos from Ethiopian Premier League S.C's post 09/07/2026

⚽️ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲጂታል መፅሔት - ቅፅ 5 ቁጥር 134

ቅፅ 5 ቁጥር 134 ሳምንታዊ ዲጂታል መፅሔት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 38ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እና ስታቲክሳዊ መረጃዎች ይዞ መጥቷል። በመፅሔቱ ውስጥ የጨዋታ ሪፖርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ተካተዋል። ከታች ባሉት ሊንኮች በሁለት ቋንቋ(በአማርኛ እና እንግሊዘኛ) ያገኙታል። በቴሌግራም ገፃችን https://t.me/ethiopianlea በፒዲኤፍም ቀርቧል።

https://online.fliphtml5.com/oaxal/38-WB18-A/

https://online.fliphtml5.com/oaxal/38-WB18-E/

Photos from Ethiopian Premier League S.C's post 08/07/2026

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
2025/26 CBE Ethiopian Premier League

38ኛ የጨዋታ ሳምንት ኮሚዩኒኬ(ውጤት መግለጫ)

07/07/2026

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል!

የሊጉ ኮከቦችስ?
ሐምሌ 02/2018 በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ይሸለማሉ!

⚽️ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
⚽️ የአመቱ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ
⚽️ የአመቱ ተስፈኛ ተጫዋች
⚽️ የአመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ
⚽️ የአመቱ ኮከብ አሰልጣኝ
⚽️ የአመቱ ምስጉን ዋና ዳኛ
⚽️ የአመቱ ምስጉን ረዳት ዳኛ
የገንዘብ እና ልዩ ሽልማት!

የክለቦች አመታዊ የብሮድካስት ክፍፍል!

Photos from Ethiopian Premier League S.C's post 05/07/2026

ሰኔ 28/2018

📸 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2018

Photos from Ethiopian Premier League S.C's post 05/07/2026

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
2025/26 CBE Ethiopian Premier League

የጨዋታ ቀን/38ኛ ሳምንት
አርብ ሰኔ 28/2018

ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
10:00

እረፍት
ሲዳማ ቡና 0 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

05/07/2026

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
2025/26 CBE Ethiopian Premier League

የጨዋታ ቀን/38ኛ ሳምንት
አርብ ሰኔ 28/2018

ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
10:00

አሰላለፍ
ሲዳማ ቡና - ኢትዮ ኤሌክትሪክ

05/07/2026

ድግስ ነው ፤ ድግስ ነው!

ሰኔ 28/2018

🚎በክፍት ባስ የዋንጫ ሽርሽር
🎼የእረፍት ሰዓት የሙዚቃ ትዕይንት ታላቅ የመዝጊያ ሥነ ስርዓት

🔥 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🤝 ጎፈሬ 🤝 ኦቢኤን 🤝 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር 🔥

⚽️የስታዲየም መግቢያዎን በዲጂታል በሲቢኢ ብር ሲያደርጉ አስደናቂ ቅናሽ ከሊጉ የስም ስያሜ ስፖንሰር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ! የትኬት ዋጋዎ ላይ የ10% ቅናሽ ያገኛሉ።
በተጨማሪም ልዩ ሽልማት ! የሳምሰንግ ስማርት ስልክ አሸናፊ የመሆን እድል ይጠብቅዎታል!

EthioSport Tickets 04/07/2026

ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ መረጃዎች !

* ሰኔ 28/2018 - በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም
10:00 ሲዳማ ቡና - ኢትዮ ኤሌክትሪክ

* የመግቢያ ዋጋዎች
ደረጃ አንድ = 200 ብር
ደረጃ ሁለት = 100 ብር

* የጨዋታውን ትኬት በዲጂታል አቆራረጥ http://ticket.ethiosport.pro ወይም EthioSports Application
መቁረጥ ይቻላል።

* ስታዲየም መጥተው ከኦንላይን ውጪ ትኬት ለሚቆርጡ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምረው ማግኘት ይችላሉ።

* የስታዲየም በሮች 7:00 ተከፍተው 9:00 ሰዓት ይዘጋሉ።

EthioSport Tickets Secure your Ethiopian Premier League tickets online instantly.

04/07/2026

ታላቁ የሊጉ ዋንጫ በሀዋሳ ጎዳናዎች !

ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2018 የመጨረሻ እና የመዝጊያ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ሰኔ 28/2018 በ10:00 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይደረጋል።

ከጨዋታው እና ከመዝጊያ ዝግጅቱ በፊት ከማለዳ ጀምሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ በሀዋሳ ጎዶናዎች በክፍት መኪና ይዟዟራል።

EthioSport Tickets 04/07/2026

የሊጉ የመዝጊያ ጨዋታን በዲጂታል አቆራረጥ - የመግቢያ ዋጋ ማሻሻያ!
🔗 http://ticket.ethiosport.pro
App EthioSports

የ2018 ዓ.ም ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ትኬት ባሉበት ቦታ ሆነው ይቁረጡ። ክፍያውን ለመክፈል ቴሌ ብር ፣ ሲቢኢ ብር ወይም በMpesa አማራጮች ይጠቀሙ።

ጨዋታውን እና ዋጋውን ድረ ገፁ ወይም አፕሊኬሽኑ ውስጥ ሲገቡ ያገኙታል። የስታዲየም ትኬት ለመቁረጥ 16 ዲጂት ቁጥር ማስገባት ያስፈልጋል።

እሁድ ሰኔ 28/2018
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም
10:00 ሲዳማ ቡና - ኢትዮ ኤሌክትሪክ

የመግቢያ ዋጋዎች
ደረጃ አንድ = 200 ብር
ደረጃ ሁለት = 100 ብር

Website http://ticket.ethiosport.pro
Application EthioSports

EthioSport Tickets Secure your Ethiopian Premier League tickets online instantly.

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa