Amare sales consultant

Amare sales consultant

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amare sales consultant, Addis Ababa.

30/07/2026

📌መርካቶ የንግድ ሱቅ ሽያጭ
በ 1 ዓመት ውስጥ በ full finshed የሚረከቡት
👉 በቀን በሽዎች የሚቆጠሩ ገዥና ሻጭ የሚገናኙበት, የማያቋርጥ የንግድ እንቅስቃሴው ባለበት ቦታ ንግድዎን በዚህ ቦታ ያድርጉ.

📞+251924198221

👉3rd floor=2.8ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ

👉2nd Floor=3.2ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ

👉1st Floor=3.7ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ

👉Ground Floor=4.2ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ

💥100% ከከፈሉ ከ 15 % 20% የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል

❗️6,700ካሬ ላይ ያረፈ g±4 ግዙፍ የገበያ ማዕከል

☑️ 11ካሬ(net area) ጀምሮ
☑️ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ወለድ

📞0924198221

13/07/2026

የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች

በንግድዎ ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?
📍መሃል ተክለሃይማኖት መርካቶ ላይ ከ3,300,000ሺ ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ የንግድ ሱቆችን ያገኛሉ

📍ቅድመ ክፍያ 990,000 ሺ ብር ብቻ ከፍለዉ በአንድ ዓመት ዉስጥ የሚረከቡት G+4 የገበያ መአከል

📍 ከ11 ካሬ ጀምሮ እንደፍላጎትዎ በNet area ብቻ

🔥 ከ 11ካሬ እስከ 32 ካሬ

✅ground floor 32ካሬ=1,120,000ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ ground floor 22ካሬ =1,303,000ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ Ground floor 11ካሬ =1,485,500ሺ ብር ቅድመ ክፍያ

📍ሱቁን ከነደንበኛዉ የሚያገኙበት ወሳኝ የንግድ ቦታ ላይ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ
📞09-24-19-82-21

26/05/2026

የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች

0924198221

በንግድዎ ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?
📍መሃል ተክለሃይማኖት መርካቶ ላይ ከ2.2 ሚሊዮን ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ የንግድ ሱቆችን ያገኛሉ

የዋጋ ዝርዝር በፎቅ እና በስፋት (Price List)

​ # ምድር ቤት (Ground Floor)

​11 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 3,850,000 ብር ሲሆን፣
የመጀመሪያው ቅድመ ክፍያ 1,193,500 ብር ነው።

​16 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 5,600,000 ብር ሲሆን፣
የቅድመ ክፍያው 1,792,000 ብር ነው።

​22 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 8,690,000 ብር ሲሆን፣
የቅድመ ክፍያው 2,607,000 ብር ነው።

​32 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 11,200,000 ብር ሲሆን፣
የቅድመ ክፍያው 2,240,000 ብር ነው።

​ # አንደኛ ፎቅ (1st Floor)
​11 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 3,025,000 ብር።
​16 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 4,400,000 ብር።
​22 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 6,600,000 ብር።
​32 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 8,800,000 ብር።

​ # ሁለተኛ ፎቅ (2nd Floor)
​11 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 2,420,000 ብር።
​16 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 3,520,000 ብር።
​22 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 5,500,000 ብር።
​32 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 8,000,000 ብር።

​ # ሶስተኛ ፎቅ (3rd Floor)

​11 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 2,200,000 ብር።
​16 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 3,200,000 ብር።
​22 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 4,400,000 ብር።
​32 ካሬ ሜትር፦ ጠቅላላ ዋጋው 6,400,000 ብር።

13/05/2026

የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች

በንግድዎ ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?
📍መሃል ተክለሃይማኖት መርካቶ ላይ ከ2.2 ሚሊዮን ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ የንግድ ሱቆችን ያገኛሉ

📍ቅድመ ክፍያ 440 ሺ ብር ብቻ ከፍለዉ በአንድ ዓመት ዉስጥ የሚረከቡት G+4 የገበያ መአከል

📍 ከ11 ካሬ ጀምሮ እንደፍላጎትዎ በNet area ብቻ

🔥 ከ 11ካሬ እስከ 32 ካሬ

✅ 3ኛ ፎቅ 11ካሬ =400 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ 2ኛ ፎቅ 11ካሬ=700 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ 1ኛ ፎቅ 11ካሬ =900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ Ground floor 11ካሬ =1 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ

📍ሱቁን ከነደንበኛዉ የሚያገኙበት ወሳኝ የንግድ ቦታ ላይ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ
📞09-24-19-82-21

10/03/2026

☎️0924198221
ለንግድ አመቺ በሆነችው በመርካቶ "ተክለሀይማኖት" ለ10ሰዎች ብቻ በወጣ ቅናሽ በ3ወር ውስጥ የሚረከቡዋቸውን ጊዜያዊ ጋር የንግድ ሱቆች ይዘንላችሁ መተናል።

ከ 14 ካሬ ጀምሮ አማራጭ ያለቸው የንግድ ሱቆችን
ከ 3.8ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ ወይንም ከ1.1ሚሊየን ብር በ30% ቅድመ ከፍያ ጀምሮ ሜሪት ሪልእስቴት ይዞላቹ መቷዋል።

ታዲያ ንግድ ሱቆቹ Common area ማይነሳላቸው Net Area ብቻ ያላቸው መሆኑ

በ3ትወር ጊዜያዊ ሱቅ ለሚፈልጉ(ግራውንድ ፊትለፊት )
-በካሬ 445ሺ ብር
-100% ክፍያ

-ግራውንድ ላይ ሆኖ በ 1አመት የሚረከቡት (ፊት ለፊት ያሉ)
-በካሬ 400ሺ (100% ለሚከፍሉ 10% ቅናሽ አለ)
ወይም በ ቅድመ ክፍያ :- 30%

-ግራውንድ ላይ በውስጥ በኩል ያሉ 1 አመት መረከቢያ ጊዜ
-በካሬ 395,000
-ቅድመ ክፍያ 30% :-

ከግራውድ በላይ ለሚፈልጉ በካሬ እሰከ 275ሺ ብር አማራጭ አሉ
የካሬ አማራጭ
14- 21ካሬ ,20ካሬ ,22ካሬ ,30 ካሬዎች አሉ።

ተለቅ ያለ ካሬ ለሚፈልግ Merge እናደርጋለን።

ታዲያ ይህን ውስን የማይገኝ እድል ለመጠቀም ፈጠን ብለው ይደውሉ።
☎️0924198221

30/12/2025

0924198221
✅ 30% ታላቅ የበዓል ቅናሽ ለውስን ቤቶች ብቻ!!
📍 በውቢቷ ፒያሳ አራዳ ፓርክ ፊትለፊት ፍሬንድሽፕ ፓርክ ጎን ።

🧭 በ አራቱም አቅጣጫ እጅግ የተዋበ የፓርክ እና የከተማ እይታ ያላቸው ባለ ግቢ አፓርታማ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ ።

👌 49 ካሬ ባለ 1 መኝታ በ 5,145,000 ብር የነበረውን በ 3,601,500 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ።

👌80 ካሬ ባለ 2 መኝታ 8,400,000
ብር የነበረውን በ 5,880,000 ብር ሙሉ
ክፍያ ብቻ።

👌 95 ካሬ ባለ 2 መኝታ በ 9,975,000 ብር የነበረውን በ 6,982,500 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ።

👌115 ካሬ ባለ 3 መኝታ በ 12,075,000 ብር የነበረውን 8,452,500 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ።

👌 130 ካሬ ባለ 3 መኝታ በ 13,650,000 ብር የነበረውን 9,555,000 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ።

🔥ወይም ደግሞ ከ10% ክፍያ ጀምሮ በመክፈል ቀሪውን በ 8 ዙር ክፍያ በረጅም ጊዜ አከፋፈል መክፈል የሚችሉበት አማራጭም አመቻችተናል።

ለኗዋሪዎቹ ደረጃቸውን የጠበቁ

የመዋኛ ገንዳ፣ጂም፣ ስፓ፣የዝግጅት ቦታ ፣የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ መገልገያዎች ለመዝናናት እና ለማህበራዊ ግንኙነት በውስጡ ያካተቱ።

ለተጨማሪ መረጃ ለሳይት ጉብኝት እና ለቢሮ ቀጠሮ

ሜሪት ፕሮፐርቲስ

📞0924198221 ይደውሉልን!
ወይም በቴሌግራም ባስቀመጥነው Username➡️ መልክት ያስቀምጡልን።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa