አቡጊዳ ስፖርት/abugida sport/

አቡጊዳ ስፖርት/abugida sport/ *የሀገር ውስጥና የውጭ እግር ኳሳዊ ክንውኖች በስፋት ይዳሰሳሉ

‎🔥 አርሰናል በሜዳው ቼልሲን 2ለ1 አሸነፈ‎‎⏱️ ተጠናቀቀ‎🔴 አርሰናል 2 - 1 ቼልሲ 🔵‎⚽️25' ካይ ሃቨርትዝ ⚽️2' ሞርጋን ሮጀርስ‎⚽️50' ማርቲን ኦዴጋርድ‎
06/09/2026

‎🔥 አርሰናል በሜዳው ቼልሲን 2ለ1 አሸነፈ
‎
‎⏱️ ተጠናቀቀ
‎🔴 አርሰናል 2 - 1 ቼልሲ 🔵
‎⚽️25' ካይ ሃቨርትዝ ⚽️2' ሞርጋን ሮጀርስ
‎⚽️50' ማርቲን ኦዴጋርድ
‎

‎🎽 አሰላለፍ ‎‎⏱️ 10:00 | 🔵 ኤቨርተን 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ 🔴
06/09/2026

‎🎽 አሰላለፍ
‎
‎⏱️ 10:00 | 🔵 ኤቨርተን 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ 🔴

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች   🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ  08:30 | ኒውካስትል ከ በርንማውዝ 11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ሰንደርላንድ 11:00 | ብራይተን ከ ሊድስ 11:00 | ...
05/09/2026

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ኒውካስትል ከ በርንማውዝ
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ሰንደርላንድ
11:00 | ብራይተን ከ ሊድስ
11:00 | ፉልሃም ከ ክሪስታል ፓላስ
11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኮቨንትሪ
11:00 | ኖቲንግሃም ከ ቶተንሀም
01:30 | ሀል ሲቲ ከ አስቶን ቪላ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ፊዮረንትና ከ ቶሪኖ
01:00 | ኢንተር ከ ናፖሊ
03:45 | ሮማ ከ አትላንታ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ አልቭስበርግ
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ዩኒየን በርሊን
10:30 | ሆፈናየም ከ ዶርትሙንድ
10:30 | ፓደርቦርን ከ ፍራይበርግ
10:30 | ቨርደር ብሬመን ከ RB ሌፕዝሽ
01:30 | ሻልክ ከ ባየርን ሙኒክ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ሌንስ ከ ሎሬንት
02:00 | ሌ ሃቬር ከ ብረስት
04:00 | ኒስ ከ ለ ማንስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

11:15 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
01:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሳንታንደር
04:00 | ቪያሪያል ከ ዲፖርቲቮ ላ ካሮና

🚨  ኤንዞ ፈርናንዴዝ በእግር ኳስ ታሪክ 4ኛው ውድ ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል! 😱​ማንችስተር ሲቲ አርጀንቲናዊውን አማካይ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከቼልሲ ለማስፈር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረ...
01/09/2026

🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ በእግር ኳስ ታሪክ 4ኛው ውድ ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል! 😱

​ማንችስተር ሲቲ አርጀንቲናዊውን አማካይ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከቼልሲ ለማስፈር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሱን ታማኙ ስፖርት ጋዜጠኛ ጃንሉካ ዲ ማርዚዮ ዘግቧል።

​ሲቲዞኖቹ ለዚህ የአርጀንቲና ኮከብ ዝውውር ቢያንስ 120 ሚሊዮን ፓውንድ (140 ሚሊዮን ዩሮ) የሚከፍሉ ይሆናል።

♨️ ዛሬ ምሽት 4:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከአስቶን-ቪላ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ማን ያሸንፋል ??
31/08/2026

♨️ ዛሬ ምሽት 4:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከአስቶን-ቪላ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።

ማን ያሸንፋል ??

MAJOR BREAKING 💣ሊዮ ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ብድን ራሱን አግልሏል::
31/08/2026

MAJOR BREAKING 💣

ሊዮ ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ብድን ራሱን አግልሏል::

OFFICIAL ✅ ሊቨርፑል በ5 አመት በሚቆይ ኮንትራት ብራድሌይ ባርኮላን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። Welcome ! 👏
31/08/2026

OFFICIAL ✅

ሊቨርፑል በ5 አመት በሚቆይ ኮንትራት ብራድሌይ ባርኮላን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

Welcome ! 👏

ኮዲ ጋክፖ ወደ ማንቸስተር ሲቲ! 🚨​የዝውውር ዜናዎች ንጉሥ የሆነው ዴቪድ ኦርንስታይን አሁን ባወጣው መረጃ መሰረት​የ 27 አመቱ የሊቨርፑል አጥቂ ኮዲ ጋክፖ  ወደ ማንቸስተር ሲቲ ለመቀላቀል...
30/08/2026

ኮዲ ጋክፖ ወደ ማንቸስተር ሲቲ! 🚨

​የዝውውር ዜናዎች ንጉሥ የሆነው ዴቪድ ኦርንስታይን አሁን ባወጣው መረጃ መሰረት​የ 27 አመቱ የሊቨርፑል አጥቂ ኮዲ ጋክፖ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ለመቀላቀል የመጨረሻ ውሳኔውን አሳልፏል! 🔥

​📌 የዝውውሩ ዝርዝር ሁኔታዎች፡
​ሆላንዳዊው አጥቂ በሊቨርፑል መቆየት ወይም ወደ ቶተንሃም መዛወር የነበረውን አማራጭ በመተው ማንቸስተር ሲቲ መርጧል።

​በሁለቱ ወገኖች መካከል ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ ንግግሮች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ ሁኔታ ወደፊት እየገፉ ይገኛሉ።

ሊቨርፑል በአንፊልድ ከኖቲንግሀም ጋር ነጥብ ተጋርተዋል!  ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም ኢሳክ 60'         ኒዶዬ 24'ሙኖዝ 82'      ጊብስ-ዋይት 70' (ፔ)
29/08/2026

ሊቨርፑል በአንፊልድ ከኖቲንግሀም ጋር ነጥብ ተጋርተዋል!

ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም

ኢሳክ 60' ኒዶዬ 24'
ሙኖዝ 82' ጊብስ-ዋይት 70' (ፔ)

🚨🚨🚨  ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ አርሰናል መምጣት እንደማይፈልግ ለሚኬል አርቴታ ተናግሯል! ❌David Ornestien 🎖
29/08/2026

🚨🚨🚨

ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ አርሰናል መምጣት እንደማይፈልግ ለሚኬል አርቴታ ተናግሯል! ❌

David Ornestien 🎖

Address

Addis Ababa

Telephone

+251938807524

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቡጊዳ ስፖርት/abugida sport/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category